ሰበታ ከተማዎች አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ የአራት ተጫዋቾችን ውልም አራዝመዋል

በዝውውር መስኮቱ በስፋት ይሳተፋሉ ተብለው የሚጠበቁት ሰበታ ከተማዎች አጥቂው ፍፁም ገብረማርያምን ሲያስፈርሙ የአራት ተጫዋቾችን ውል አራዝመዋል።…

ሰበታ ከተማ ሦስተኛ ተጫዋች አስፈርሟል

ወደ ዝውውር ገበያው ዘግይቶ ቢገባም በከፍተኛ ሁኔታ እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ሰበታ ከተማ የቀድሞ ተጫዋቹን ወደ ቡድኑ ለመመለስ…

ሰበታ ከተማ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምሯል

ከሰምንት ዓመታት በኋላ ዳግም ወደ ሊጉ የተመለሰው ሰበታ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ መቅጠሩን ለጊዜው ይፋ ለማድረግ ቢዘገይም…

ሰበታ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ከጫፍ ደርሷል

ሰበታ ከተማ ከአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ሳይስማማ ሲቀር አሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነ ማርያም ክለቡን በቅርቡ እንደሚረከቡ ይጠበቃል።…

ከፍተኛ ሊግ| የየምድቦቹ አሸናፊዎች ዋንጫቸውን ሲረከቡ ውድድሩ ቅዳሜ ይጠናቀቃል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመጨረሻ (22ኛ ሳምንት) ሦስት ጨዋታዎች እሁድ ተካሂደው የየምድቡ አሸናፊዎች ዋንጫቸውን ሲረከቡ ቀሪዎቹ ጨዋታዎች…

“ተጫዋቾች አንድ ዓይነት አላማ መያዛቸው ቡድኑ ስኬታማ እንዲሆን ረድቶታል” ጌቱ ኃይለማርያም – ሰበታ ከተማ

የከፍተኛ ሊጉ በተመሳሳይ ቀን ሦስቱንም ክለቦች ወደ ፕሪምየር ሊግ ሲሸኝ ሰበታ ከተማም ከ8 ዓመታት በኋላ ወደ…

” በቀጣይ በፕሪምየር ሊጉ የተጋነነ ነገር አናስብም” የሰበታ ከተማ አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ የሚገኘው ሰበታ ከተማ ከተከታዩ ለገጣፎ ለገዳዲ ጋር በዕለት እሁድ ከሜዳው ውጪ ባደረገው…

ከፍተኛ ሊግ ሀ| ሰበታ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን ሲያረጋግጥ አውስኮድ ወደ አንደኛ ሊግ ወርዷል

በከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ 21ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በሙሉ እሁድ ተከናውነው ሰበታ ከተማ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገበትን፣…