ቅድመ ዳሰሳ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ስሑል ሽረ

ከሁለተኛው ዙር የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች አንዱ የሆነውና ኢትዮጵያ ቡና ስሑል ሽረን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከተከታታይ…

Continue Reading

ስሑል ሽረ አዲስ አሰልጣኝ ቀጠረ

በዚህ ሳምንት ከአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ጋር በስምምነት የተለያዩት ስሑል ሽረዎች ሲሳይ አብርሀምን አዲስ አሰልጣኝ አድርገዋል። ከዚህ…

ስሑል ሽረ የመስመር ተጫዋች አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ ዝምታን መርጠው ከነበሩት ክለቦች ውስጥ የነበሩት ስሑል ሽረዎች የግራ መስመር ተጫዋቹ ዮናታን ከበደን በማስፈረም…

ስሑል ሽረዎች የተከላካያቸውን ውል አራዝመዋል

ተከላካዩ ዮናስ ግርማይ ለቀጣዩ አንድ ዓመት ከቡድኑ ጋር ለመቆየት ውሉን አራዝሟል። ባለፈው የውድድር ዓመት አጋማሽ ከመቐለ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ | ስሑል ሽረ

የመጀመርያው ዙር መጠናቀቁን ተከትሎ የፕሪምየር ሊጉን ክለቦች የመጀመርያ ዙር ጉዞ ዳሰሳ ቀጥለን በ21 ነጥብ በስምንተኛ ደረጃ…

አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እና ስሑል ሽረ ተለያይተዋል

ባለፈው ሳምንት የመልቀቂያ ደብዳቤ ያስገቡት አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ከስሑል ሽረ ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። የመልቀቂያ ደብዳቤ ካስገቡ…

አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ ወዴት?

ከስሑል ሽረ አሰልጣኝነት ለመልቀቅ ደብዳቤ ያስገቡት ሳምሶን አየለ ቀጣይ ሁኔታ ከነገ በኋላ ይታወቃል። ባለፈው የውድድር ዓመት…

አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የመልቀቂያ ደብዳቤ አስገቡ

የስሑል ሽረው አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ የመልቀቂያ ደብዳቤ ማስገባታቸው ታውቋል። ባለፈው ዓመት አጋማሽ ስሑል ሽረን ተቀላቅለው ቡድኑ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 1-0 ስሑል ሽረ

በባለሜዳዎቹ 1-0 አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የባህር ዳር ከተማ እና የስሑል ሽረ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች አስተያየታቸውን…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶች የዓመቱን አጋማሽ በድል አጠናቀዋል

በ3ኛ ቀን የ15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በሜዳው ስሑል ሽረን ጋብዞ 1-0…