ምንተስኖት አሎ ሙከራውን አጠናቆ ዕሁድ ይመለሳል

በቱርኩ ክለብ አንታናይስፓር ለሳምንታት የሙከራን ጊዜን ያሳለፈው ምንተስኖት አሎ ዕሁድ ወደ ኢትዮጵያ ይመለሳል፡፡ ለተጫዋቹ የሙከራ እድል…

ስሑል ሽረዎች ወሳኝ ተከላካያቸውን በጉዳት አጥተዋል

የስሑል ሽረው የመሐል ተከላካይ ዮናስ ግርማይ ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል። ተጫዋቹ ባለፈው ሳምንት ቡድኑ ስሑል ሽረ ሀዋሳ…

ያሳር ሙገርዋ የእግር ኳስ ቤተሰቡን በይፋ ይቅርታ ጠየቀ

ከቀናት በፊት ቡድኑ ስሑል ሽረ መቐለ 70 እንደርታን በገጠመበት ጨዋታ በ68ኛው ደቂቃ ላይ ከስነ-ምግባር ውጭ የሆነ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 3 – 0 ሀዋሳ ከተማ

ስሑል ሽረ ሀዋሳ ከተማን ሶስት ለባዶ ካሸነፈ በኃላ የሁለቱም ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን አስተያየት ሰጥተዋል። 👉 “የምንፈልገው…

ሪፖርት| ስሑል ሽረዎች ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት መቐለ ላይ ሀዋሳ ከተማን ያስተናገደው ስሑል ሽረ 3-0 በማሸነፍ ወደ ድል…

ስሑል ሽረ ከ ሀዋሳ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ ጥር 24 ቀን 2012 FT’ ስሑል ሽረ 3-0 ሀዋሳ ከተማ 20′ ነፃነት ገብረመድህን 81′ ሳሊፉ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ሀዋሳ ከተማ

ስሑል ሽረዎች ሀይቆቹን የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከሰባት ሽንፈት አልባ ጉዞዎች በኃላ በተከታታይ ነጥብ ጥለው ከደረጃቸው…

Continue Reading

የስሑል ሽረ ሥራ አስኪያጅ እና አሰልጣኝ ስለ ወቅታዊ የክለቡ ሁኔታ ይናገራሉ

በዚህ ሁለት ቀን አነጋጋሪ ከነበሩት ጉዳዮች አንዱ በስሑል ሽረ እና በዋና አሰልጣኙ ሳምሶን አየለ የተፈጠረው ጉዳይ…

አሰልጣኝ ሳምሶን አየለ በነገው ጨዋታ ቡድናቸውን ይመሩ ይሆን?

በትናንትናው ዕለት በደሞዝ ምክንያት ከልምምድ ሜዳ ቀርተው ከቡድኑ ጋር የመቀጠላቸው ጉዳይ ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቶ የነበረው…

ስሑል ሽረዎች የአማካያቸውን ውል ለማራዘም እንቅስቃሴ እያደረጉ ይገኛሉ

ባለፈው ዓመት አጋማሽ ፋሲል ከነማን ለቆ ወደ ስሑል ሽረ በማምራት ከቡድኑ ጋር የተሳካ አንድ ዓመት ያሳለፈው…