በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ስምንተኛ ሳምንት ስሑል ሽረ ወደ ሶዶ ተጉዞ ወላይታ ድቻን 2-0 ከረታ በኋላ የሁለቱ…
ስሑል ሽረ
ሪፖርት | ስሑል ሽረ ከሜዳው ውጪ ጣፋጭ ድል ተቀዳጅቷል
በሁለተኛ ቀን የ8ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ወላይታ ድቻ በሜዳው በስሑል ሽረ 2-0 ተሸንፏል።…
ወላይታ ድቻ ከ ስሑል ሽረ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ ጥር 3 ቀን 2012 FT’ ወላይታ ድቻ 0-2 ስሑል ሽረ – 21′ ረመዳን የሱፍ 90′…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ስሑል ሽረ
ወላይታ ድቻ እና ስሑል ሽረ በሶዶ ስቴድየም የሚያደርጉትን ጨዋታ የዛሬ ቀዳሚ ዳሰሳችን አድርገነዋል። በመጀመርያው ሳምንት ሲዳማ…
Continue Readingጋናዊው የስሑል ሽረ ተከላካይ በጉዳት ከሜዳ ይርቃል
ባሳለፍነው ሳምንት የጎን አጥንት ጉዳት የደረሰበት አዳም ማሳላቺ ለሳምንታት ከሜዳ ይርቃል። በጥሩ ወቅታዊ ብቃት የሚገኘው የመሐል…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 1 – 0 ሰበታ ከተማ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ ስሑል ሽረ ሰበታ ከተማን 1-0 ካሸነፈ በኋላ የሀለለቱ ቡድኖች…
ሪፖርት | ስሑል ሽረዎች ከተከታታይ ድል አልባ ጉዞ በኋላ ወደ አሸናፊነት ተመልሰዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሰባተኛ ሳምንት ዛሬ በተደረገ አንድ ጨዋታ ጅማሮውን ሲያደርግ ትግራይ ስታዲየም ላይ ሰበታ ከተማን…
ስሑል ሽረ ከ ሰበታ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ማክሰኞ ታኅሳስ 28 ቀን 2012 FT’ ስሑል ሽረ 1-0 ሰበታ ከተማ 27′ ሀብታሙ ሸዋለም (ፍ) –…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ሰበታ ከተማ
በነገው ዕለት ስሑል ሽረ እና ሰበታ ከተማ የሚያደርጉትን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ተከታታይ ሦስት ጨዋታዎች አቻ ተለያይተው…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-0 ስሑል ሽረ
በ6ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወልቂጤ ከተማ እና ስሑል ሽረ ያደረጉት ጨዋታ በአቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኋላ…