ትግራይ ዋንጫ | ስሑል ሽረ እና ሶሎዳ ዓድዋ ነጥብ ተጋርተዋል

የትግራይ ዋንጫ ዛሬም በአንድ ጨዋታ ሲቀጥል በምድብ ሁለት የሚገኙትን ስሑል ሽረ እና ሶሎዳ ዓድዋን ያገናኘው ጨዋታ…

ስሑል ሽረ ከ ሶሎዳ ዓድዋ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ሰኞ ኅዳር 1 ቀን 2012 FT ስሑል ሽረ 0-0 ሶሎዳ ዓድዋ – – ቅያሪዎች –  –…

Continue Reading

ስሑል ሽረ ሁለገቡን ተጫዋች አስፈረመ

በደደቢት ውሉን አራዝሞ የነበረው መድኃኔ ብርሃኔ ከቡድኑ ጋር በስምምነት ተለያይቶ ወደ ስሑል ሽረ አምርቷል። ከደደቢት ሁለተኛው…

ስሑል ሽረ ከመከላከያ ጋር የተለያየውን ግብ ጠባቂ የግሉ አደረገ

ስሙ ከበርካታ ክለቦች ጋር ሲያያዝ የቆየው ምንተስኖት አሎ ማረፍያው ስሑል ሽረ ሆኗል። ከዚ በፊት በሰበታ ከተማ፣…

ስሑል ሽረ የሴቶች ቡድን ሊያቋቁም ነው

ስሑል ሽረ የሴት ቡድን ለማቋቋም መወሰኑን የክለቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ተስፋይ ዓለም ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡  እንደ…

ስሑል ሽረ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ሲለያይ የአምስት ነባሮችን ውል አራዝሟል

ከዲሜጥሮስ ወልደሥላሴ እና ብሩክ ተሾመ ጋር በስምምነት የተለያዩት ሽረዎች የአምስት ነባር ተጫዋቾቻቸውን ቆይታ አራዝመዋል። ቀደም ብለው…

ስሑል ሽረ የሦስት ነባሮችን ውል አድሷል

በትናንትናው ዕለት ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም የተስማሙት ስሑል ሽረዎች የሦስት ተጫዋቾች ውል አድሰዋል። ሸዊት ዮሐንስ ውል ካራዘሙት…

ስሑል ሽረ ሁለት ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማማ

ስሑል ሽረዎች ብሩክ ሐድሽ እና ኃይለአብ ኃይለሥላሴን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሰዋል። የእግርኳስ ህይወቱን በትራንስ ሁለተኛ ቡድን የጀመረው…

ስሑል ሽረ የአይቮሪኮስታዊውን አጥቂ ውል አራዝሟል

በሁለተኛው ዙር ስሑል ሽረን ተቀላቅሎ አስደናቂ ቆይታ ያደረገው ሳሊፍ ፎፋና በክለቡ የሚያቆየውን ውል አድሷል። ወደ ኢትዮጵያ…

ስሑል ሽረ የአሰልጣኙን ውል አራዝሟል

የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን ከሁለተኛው ዙር ጀምሮ በአሰልጣኝ ሳምሶን አየለ እየተመራ በሊጉ መቆየቱን ያረጋገጠው ስሑል ሽረ…