የዱባዩ ጉዞ የመሳካት ጉዳይ ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቷል

ሦስት ክለቦች ይሳተፉበታል የተባለው የዱባይ የቅድመ ውድድር ዝግጅት የመደረጉ ነገር ጥያቄ ምልክት ውስጥ ገብቷል። ከአንድ ወር…

ስሑል ሽረዎች ሰባተኛ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል

በዛሬው ዕለት ዲዲዬ ለብሪን ያስፈረሙት ስሑል ሽረዎች ጋናዊው መሐመድ ዓብዱልለጢፍን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል። ጋናዊው የ29 ዓመት…

ስሑል ሽረ አይቮሪኮስታዊውን ተጫዋች አስፈረመ

ወደ ዝውውሩ ዘግይተው በመግባት ተጫዋቾች በማስፈረም ላይ የሚገኙት ስሑል ሽረዎች ሁለገቡ ዲድዬ ለብሪን የግላቸው አድርገዋል። ከዚ…

ስሑል ሽረ አምስተኛ ተጫዋቻቸውን አስፈርመዋል

ሌሎች ክለቦች እና ከዐምናው እንቅስቃሴያቸው አንፃር በዝውውሩ ብዙም ተሳትፎ ያላደረጉት ስሑል ሽረዎች ዐወት ገብረሚካኤልን አስፈርመዋል። በ2004…

የሽረ ስታዲየም እድሳት ተጀመረ

የፕሪምየር ሊጉ ክለብ ስሑል ሽረ የሚጠቀምበት የሽረ እንዳሥላሴ ስታዲየምን የመጫወቻ ሜዳ ሣር የማልበስ ሥራ ሲጀመር ቡድኑም…

ስሑል ሽረ በቀጣይ ዓመት ጨዋታዎቹን በሜዳው እንደሚያከናውን አስታወቀ

ስሑል ሽረ ለቀጣይ ዓመት የሚጫወትበት ሜዳ ደረጃን የማሻሻል ሥራ ለመጀመር የመጨረሻ ምዕራፍ ላይ እንደሚገኝ ተገለፀ። በ2011…

ስሑል ሽረ አራተኛ ተጫዋቹን አስፈርሟል

ስሑል ሽረ አማካዩ አክሊሉ ዋለልኝን በማስፈረም የአዲስ ተጫዋቾች ቁጥርን አራት አድርሷል። ከሀዋሳ ከተማ የታዳጊ ቡድን ጀምሮ…

ስሑል ሽረ ሦስት ተጫዋቾች ሲያስፈርም የነባሮችን ውል አድሷል

በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከወራጅነት ለጥቂት ማምለጥ የቻለው ስሑል ሽረ ሦስት ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ መቀላቀሉን ሲያስታውቅ የሁለት…

ስሑል ሽረ ቅጣት ተላለፈበት

ስሑል ሽረ ከወልዋሎ ጋር በነበረው ጨዋታ የሽረ ደጋፊዎች ያልተገባ ድርጊት ፈፅመዋል ያለው የፌዴሬሽኑ ዲሲፕሊን ኮሚቴ በክለቡ…

ሦስቱ ክለቦች ወደ ዱባይ ስለሚያደርጉት ጉዞ መግለጫ ተሰጠ

በኢትዮ አል-ነጃሺ የጉዞ ወኪል እና በትግራይ እግርኳስ ፌዴሬሽን አማካኝነት ስለተዘጋጀው የቅድመ ውድድር ዝግጅት መግለጫ ተሰጠ። ከሳምንታት…