ስሑል ሽረ (Page 24)

ሽረ እንዳሥላሴ ላለፉት ሁለት ሳምንታት የሙከራ እድል ሰጥቶት የነበረው ናይጄርያዊ ግብጠባቂ ሰንደይ ሮቴሚ በተሰጠው የሙከራ ግዜ ክለቡን ማሳመኑ ተከትሎ ክለቡ በቋሚነት እንዳስፈረመው ለማወቅ ተችሏል። በትግራይ ክልል ዋንጫ ምርጥ ብቃታቸው ካሳዩ ግብ ጠባቂዎች አንዱ የሆነው ይህ የ38 ዓመት አንጋፋ ግብ ጠባቂ ከዚህ በፊት የእስራኤሉ ክለብ ሃፖል አሽከሎን እና የሀገሩ ክለብ ሰንሻይንዝርዝር

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ሽረ እንዳስላሴ በራሱ ሜዳ ጨዋታዎችን እንደሚከናውን ለሶከር ኢትዮጵያ ገልጿል። በ2010 የውድድር ዓመት በከፍተኛ ሊግ ሲወዳደር የቆየው ሽረ እንደስላሴ ወደ ፕሪምየር ሊግ ካደገ በኋላ በሜዳው የሚደርጋቸውን ጨዋታዎች ለማስተናገድ ወደ መቐለ ይሄዳል ወይስ በራሱ ስታድየም ይቀጥላል የሚለው ጉዳይ እስካሁን የለየለት አልነበረም። በስተመጨረሻ ክለቡ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚሳተፍበት የሀገሪቱ ዋናዝርዝር

በመለያ ጨዋታ ጅማ አባ ቡናን አሸንፎ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገው ሽረ እንዳሥላሴ በዝውውር መስኮቱ ዘግይቶ በመቀላቀል በዚህ ሳምንት አራት ተጫዋቾች ማስፈረሙ ይታወሳል። ክለቡ አዳዲስ ተጫዋቾች ማስፈረሙን በመቀጠል አንድ ተጫዋች የግሉ አድርጓል። ኪዳኔ አሰፋ  ሽረን የተቀላቀለ አምስተኛ ተጫዋች ነው። ኪዳኔ በጅማ አባ ቡና ለዓመታት የነበረው ቆይታ መጠናቀቁን ተከትሎ ወደ ደደቢት ለማምራትዝርዝር

በከፍተኛ ሊጉ የመለያ ጨዋታ ጅማ አባ ቡናን አሸንፎ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደገው ሽረ እንዳስላሴ ወደ ዝውውር እንቅስቃሴ ዘግይቶ በመግባት አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም የ15 ተጫዋቾቹን ውል አድሷል። ከሽረ አዲስ ፈራሚዎች መካከል ኢብራሂማ ፎፋና አንዱ ነው። አይቮሪኮስታዊው የመስመር አጥቂ በ2009 በኤሌክትሪክ ጥሩ ጊዜ ካሳለፈ በኋላ ወደ ቅዱስዝርዝር

በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ባህርዳር ከተማን ተከትሎ በሁለተኛነት በማጠናቀቅ በመጨረሻ የመለያ ጨዋታ ጅማ አባ ቡናን 2-1 በማሸነፍ ወደ ፕሪምየር ሊግ መግባቱ ያረጋገጠው ሽረ እንዳሥላሴ መቐለ ከተማ ሲደርስ ደማቅ አቀባበል ሲደረግለት በርከት ያለ ሽልማትም ተበርክቶላቸዋል። ክለቡ ወደ ፕሪምየር ሊግ መግባቱ ካረጋገጠ በኋላ ሽልማት በማበርከት ቀዳሚ የሆነው የትግራይ መልሶ ማቋቋም ድርጅት (ኤፈርት)ዝርዝር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማክሰኞ በተደረገ የመለያ ጨዋታ ሶስተኛውን አዳጊ ክለብ ለይቷል። ሽረ እንዳስላሴ ጅማ አባ ቡናን 2-1 በማሸነፍ በተመሰረተ በአምስተኛ ዓመቱ ወደ ፕሪምየር ሊግ ማደግ እንዲችል ከፍተኛውን ሚና የተወጡት አሰልጣኝ ዳንኤል ፀኃዬ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር በክለቡ ውጤታማነት ዙርያ ቆይታ አድርገዋል።  ክለቡ ካለበት ሁኔታ ተነስቶ ወደ ፕሪምየር ሊግ ለመግባት አቅዶ ነበር?ዝርዝር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወሳኝ የመለያ ጨዋታ ትላንት ሀዋሳ ላይ በጅማ አባ ቡና እና ሽረ እንዳሥላሴ መካከል ተከናውኖ ሽረ 2-1 በማሸነፍ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊጉ አድጓል። የቡድኑ አምበል የሆነው ሙሉጌታ ዓንዶም የትላንቱ ድል እና የውድድር ዘመኑ ጉዟቸውን አስመልክቶ ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርጓል። የውድድር ዓመቱ ጉዟችሁ ምን ይመስል ነበር?ዝርዝር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወሳኙ የመለያ ጨዋታ ዛሬ ሀዋሳ ላይ በሽረ እንዳሥላሴ እና ጅማ አባ ቡና መካከል ተከናውኖ ሽረ 2-1 አሸንፎ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገ ሶስተኛው ክለብ ሆኗል።  የፌዴሬሽኑ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ ዘሪሁን ቀቀቦ እና ሌሎች የክብር እንግዶች ተጫዋቾችን ከተዋወቁ በኋላ በኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር ታጅቦ የተከናከነው ጨዋታ የመጀመርያው አጋማሽዝርዝር