ስሑል ሽረዎች ትላንት ከጅማ አባ ጅፋር ጋር በይፋ የተለያዩት ሁለት የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቾችን ዝውውር በማጠናቀቅ የግላቸው…
ስሑል ሽረ
ስሑል ሽረዎች አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያይተዋል
በሁለተኛው ዙር ተጠናክረው ለመቅረብ ተጫዋቾችን በማሰናበት እና አዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት ስሑል ሽረዎች ያስር ሙገርዋን ሲያስፈርሙ…
ስሑል ሽረ አዲስ ዋና አሰልጣኝ ሾመ
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ደካማ የውድድር ጊዜ እያሳለፈ የሚገኘው ስሑል ሽረ አሰልጣኝ ሳምሶን አየለን በዋና አሰልጣኝነት…
ስሑል ሽረዎች አንድ ተጫዋች ሲያስፈርሙ ከአንድ ተጫዋች ጋር ተለያይተዋል
ስሑል ሽረዎች ከሄኖክ ብርሃኑ ጋር በስምምነት ሲለያዩ አሳሪ አልመሃዲን አስፈርመዋል። ባለፈው ዓመት ወልዋሎ ከመከላከያ በነበረው ጨዋታ…
አሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-0 ስሑል ሽረ
በጎንደር አፄ ፋሲለደስ ስታዲየም የተከናወነው የፋሲል ከነማ እና የስሑል ሽረ ጨዋታ በባለሜዳዎቹ ፋሲል ከተማዎች 3ለ0 አሸናፊነት…
ሪፖርት | የሱራፌል ዳኛቸው ማራኪ ጎሎች ፋሲልን ወደ ድል መልሰውታል
በ15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታ ጎንደር ዐፄ ፋሲል ስቴዲየም ስሑል ሽረን ያስተናገደው…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ስሑል ሽረ
ከዛሬ የሊጉ ጨዋታዎች መካከል አንዱ የሆነው የፋሲል እና ሽረን ጨዋታ የተመለከተው ዳሰሳችንን እንሆ… የዓመቱ 14ኛ ጨዋታውን…
Continue Readingየአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-0 ስሑል ሽረ
በባህር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲየም የተከናወነው የባህር ዳር ከተማ እና የስሑል ሽረ ጨዋታ በባለሜዳዎቹ ባህር ዳር…
ሪፖርት | ባህር ዳር ከተማ በውጤታማ ቅያሬዎች ታግዞ ስሑል ሽረን አሸንፏል
በሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር መደረግ የነበረበት ነገር ግን በትግራይ እና በአማራ ክልል ክለቦች መካከል በነበረው አለመግባበት…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ስሑል ሽረ
ባህርዳር ሽረን በሚያስተናግድበት የነገ ተስተካካይ ጨዋታ ዙሪያ የሚነሱ ነጥቦችን እንደሚከተለው አዘጋጅተንላችኋል። የአማራ እና ትግራይ ክለቦች ጉዳይ…