የትግራይ እና አማራ ክልል ክለቦች ከስምምነት ደርሰዋል

የትግራይ እና አማራ ክልል ክለቦች ዛሬ ባደረጉት ስብሰባ የእርስ በርስ ጨዋታዎቻቸውን በየሜዳቸው ለማድረግ ተስማምተዋል።  ዛሬ በጁፒተር…

የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ በተደረገ ጨዋታ ተጀመረ

የ2011 የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ ሽረ ላይ በተደረገ ጨዋታ ሲጀምር ስሑል ሽረ ሲዳማ ቡናን አሸንፏል። ጨዋታው በመደበኛው…

ድሬዳዋ ድል ሲቀናው ስሑል ሽረ ከጅማ አባ ጅፋር ነጥብ ተጋርተዋል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ሐረር ላይ ድሬዳዋ ከተማ ደደቢትን 2-0 ሲረታ ስሑል ሽረ ጅማ አባ…

Continue Reading

ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | የአምስተኛ ሳምንት 3ኛ ቀን ጨዋታዎች

ዛሬ እና ትናንት ሁለት ጨዋታዎች የተደረጉበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አምስተኛ ሳምንት ነገ በአራት ጨዋታዎች ቀጥሎ ይውላል።…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ቅዱስ ጊዮርጊስ 4-0 ስሑል ሽረ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ዛሬ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ ስሑል ሽረን ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመጀመሪያው…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ የመጀመሪያውን ድል አሳክቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬም ቀጥለው ሲደረጉ አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ አዲስ አዳጊው ስሑል…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት – የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ትላንት በተደረገ አንድ ጨዋታ ተጀምሯል፡፡ በዛሬው ዕለት አምስት ጨዋታዎች የሚደረጉ ሲሆን…

Continue Reading

አቶ ኢሳይያስ ጂራ የትግራይ እና አማራ ክለቦች የእርስ በእርስ ጨዋታዎቻቸውን በየሜዳቸው እንደሚያደርጉ ተማምነዋል

– በሁለቱ ክልል በሚገኝ ሜዳ የእርስ በእርስ ጨዋታ ከተደረገ 375 ቀናት ተቆጥሯል። በኢትዮጵያ የውስጥ ውድድሮች ባለፉት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 0-0 አዳማ ከተማ

ዛሬ ከተካሄዱት የሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች አንዱ የሆነው የስሑል ሽረ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ ያለ ግብ አቻ…

ሪፖርት | ሽረ እና አዳማ ያለጎል አቻ ተለያይተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሦስተኛ ሳምንት ዛሬ በሁለት ጨዋታዎች ሲቀጥል ሽረ ላይ ስሑል ሽረ ከአዳማ ከተማ ያደረጉት…