ሽረ እንዳሥላሴ ዓብዱሰላም አማንን አስፈረመ

ወደ ፕሪምየር ሊጉ ማደጋቸው ካረጋገጡ በኋላ በዝውውር መስኮቱ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት ሽረ እንዳሥላሴዎች ዓብዱልሰላም አማንን አስፈርመዋል።…

ሽረ እንዳሥላሴ ናይጄርያዊ ግብ ጠባቂ አስፈረመ

ሽረ እንዳሥላሴ ላለፉት ሁለት ሳምንታት የሙከራ እድል ሰጥቶት የነበረው ናይጄርያዊ ግብጠባቂ ሰንደይ ሮቴሚ በተሰጠው የሙከራ ግዜ…

ሽረ እንዳሥላሴ የሚጫወትበትን ሜዳ አሳውቋል

አዲሱ የፕሪምየር ሊግ ክለብ ሽረ እንዳስላሴ በራሱ ሜዳ ጨዋታዎችን እንደሚከናውን ለሶከር ኢትዮጵያ ገልጿል። በ2010 የውድድር ዓመት…

ሽረ እንዳሥላሴ ኪዳኔ አሰፋን አስፈረመ

በመለያ ጨዋታ ጅማ አባ ቡናን አሸንፎ ወደ ፕሪምየር ሊግ ያደገው ሽረ እንዳሥላሴ በዝውውር መስኮቱ ዘግይቶ በመቀላቀል…

ሽረ እንዳሥላሴ የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል

በከፍተኛ ሊጉ የመለያ ጨዋታ ጅማ አባ ቡናን አሸንፎ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደገው…

ሽረ እንዳሥላሴ በመቐለ አቀባበል እና የማበረታቻ ሽልማት ተበርክቶለታል

በከፍተኛ ሊግ ምድብ ሀ ባህርዳር ከተማን ተከትሎ በሁለተኛነት በማጠናቀቅ በመጨረሻ የመለያ ጨዋታ ጅማ አባ ቡናን 2-1…

አሰልጣኝ ዳንኤል ፀኃዬ ስለ ሽረ እንዳሥላሴ ስኬት እና ቀጣይ ቆይታቸው ይናገራሉ

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ማክሰኞ በተደረገ የመለያ ጨዋታ ሶስተኛውን አዳጊ ክለብ ለይቷል። ሽረ እንዳስላሴ ጅማ አባ ቡናን…

” በሁሉም ተጫዋቾች ውስጥ ያለው አንድ አይነት የማሸነፍ መንፈስ ጠንካራ ጎናችን ነው ” የሽረ አምበል ሙሉጌታ ዓንዶም

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወሳኝ የመለያ ጨዋታ ትላንት ሀዋሳ ላይ በጅማ አባ ቡና እና ሽረ እንዳሥላሴ መካከል…

ሪፖርት | ሽረ እንዳስላሴ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊግ አድጓል

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ወሳኙ የመለያ ጨዋታ ዛሬ ሀዋሳ ላይ በሽረ እንዳሥላሴ እና ጅማ አባ ቡና መካከል…