መረጃዎች | 40ኛ የጨዋታ ቀን

የ10ኛው ሳምንት ነገ በሚደረጉ ጨዋታዎች ይገባደዳል፤ መርሐግብሮቹን አስመልክተን ያዘጋጀናቸውን መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል። ስሑል ሽረ ከ ኢትዮ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና

“በዚህ ዓይነት ሁኔታ በሊጉ መቆየት የሚታሰብ አይደለም።” አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት “ግብ ካልተቆጠረብን እንደምናገባ እርግጠኛ ነኝ።” አሰልጣኝ…

ሪፖርት | ነብሮቹ ሦስተኛ ተከታታይ ድላቸውን አሳክተዋል

ሀዲያ ሆሳዕና የ1ለ0 ውጤትን በተመሳሳይ በተከታታይ ሦስተኛ ጨዋታቸው ስሑል ሽረን በመርታት አስመዝግበዋል። በባህር ዳር ከተማ በተጠናቀቀው…

መረጃዎች | 36ኛ የጨዋታ ቀን

የዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎችን የተመለከቱ ዝርዝር ጥንቅሮችን በተከታዩ ዘገባችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ወላይታ ድቻ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 0-2 ባህርዳር ከተማ

“…ሁል ጊዜ ያላስተካከልነው ጉዳይ አለ” አሰልጣኝ ጌታቸው ዳዊት “በመጀመሪያው አርባ አምስት ደቂቃ የቸገረን ነገር የለም” አሰልጣኝ…

ሪፖርት| የጣና ሞገዶቹ ዳግም ወደ ድል ተመልሰዋል

የወንድወሰን በለጠ ሁለት ግቦች ባህርዳር ከተማን አሸናፊ አድርገዋል። ስሑል ሽረዎች ከኢትዮጵያ ቡና ጋር አቻ ከተለያየው ቋሚ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ስሑል ሽረ

ከምሽቱ የኢትዮጵያ ቡና እና ስሑል ሽረ የአቻ ውጤት መቋጫ በኋላ ሶከር ኢትዮጵያ የድህረ ጨዋታ አስተያየትን ከአሰልጣኞቹ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና እና ስሑል ሽረ ነጥብ ተጋርተዋል

ጠንካራ ፉክክር ያስመለከተው የኢትዮጵያ ቡናና የስሑል ሽረ ጨዋታ ነጥብ በማጋራት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ ቡና በስድስተኛው ሳምንት መቐለ…

መረጃዎች | 27ኛ የጨዋታ ቀን

በ7ኛው ሳምንት ሦስተኛ የጨዋታ ቀን የሚከናወኑ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ፋሲል ከነማ  ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ…

ሪፖርት | የጦና ንቦች ተከታታይ ድል አሳክተዋል

በሳምንቱ ማሳረጊያ ጨዋታ የጦና ንቦች ስሑል ሽረን በያሬድ ዳርዛ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ወደ 2ኛ ደረጃ ከፍ…