በሳምንቱ ማሳረጊያ ጨዋታ የጦና ንቦች ስሑል ሽረን በያሬድ ዳርዛ ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ወደ 2ኛ ደረጃ ከፍ…
ስሑል ሽረ

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-0 ስሑል ሽረ
የጦና ንቦቹ በያሬድ ዳርዛ ብቸኛ ግብ ስሑል ሽረን ከረቱበት የሳምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ…

መረጃዎች | 20ኛ የጨዋታ ቀን
የአምስተኛው ሳምንት መገባደጃ የሆኑ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ሀዲያ ሆሳዕና የውድድር ዓመቱ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ስሑል ሽረ 1-1 ድሬዳዋ ከተማ
ስሑል ሽረ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ነጥብ ከተጋሩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱም ክለብ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር…

ሪፖርት | ስሑል ሽረ እና ድሬዳዋ ነጥብ ተጋርተዋል
ስሑል ሽረ እና ድሬዳዋ ከተማ አሁንም አልተሸናነፉም፤ ቡድኖቹ የተሰረዘውን የ2012 ጨዋታ ጨምሮ ተከታታይ አራተኛ የአቻ ውጤታቸውን…

መረጃዎች | 14ኛ የጨዋታ ቀን
የ4ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎችን በቀጣዩ ዳሰሳችን እናስመለክታችኋለን። ስሑል ሽረ ከ ድሬዳዋ ከተማ ከሊጉ…

መቶ ዓለቃ ፈቃደ ማሞ ስለትግራይ ክልል ክለቦች ምን አሉ?
ሦስቱም የትግራይ ክለቦች ከምስል መብት ጋር በተያያዘ እና የአክሲዮን ማህበሩ አባል በመሆን ከፋይናሱ ገቢ ተጠቃሚ በሚሆኑበት…

ስሑል ሽረዎች አማካዩን ለማስፈረም ተስማምተዋል
ባለፈው የውድድር ዘመን በአዳማ ከተማ ቆይታ የነበረው አማካዩ ወደ ስሁል ሽረ አምርቷል። በፕሪምየር ሊጉ መልካም አጀማመር…

የዋልያዎቹን ስብስብ ሁለት ተጫዋቾች ተቀላቅለዋል
አሰልጣኝ ገብረመድን ኃይሌ ለተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች ጥሪ ማድረጋቸው ታውቋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ከጊኒ…