ለሁለት ዓመታት በክርክር የቆየው ጉዳይ በመጨረሻም የወላይታ ድቻን ይግባኝ ባለመቀበል ተጠናቋል። በ2012 የውድድር ዘመን መጀመርያ በ2 ዓመት ውል ወልዲያን ለቆ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቶ የነበረው ይግረማቸው ተስፋዬ ከስድስት ወራት ቆይታተጨማሪ

ያጋሩ

ወላይታ ድቻ የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ረዳትን በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል፡፡ አዳዲስ እና ነባር ተጫዋቾችን በማጣመር የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን በመቀመጫ ከተማው ሶዶ እየሰራ የሚገኘው ወላይታ ድቻ በየትኛውም የቅድመ ውድድር ዋንጫ ላይተጨማሪ

ያጋሩ

ከሰሞኑ በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም አማካኝነት ከ20 ዓመት ቡድኑ ምልመላን ሲያከናውን የነበረው ወላይታ ድቻ ስምንት ወጣቶችን ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል፡፡ በርካታ ተጫዋቾችን ያስፈረመውና በዛው መጠን ከበርካታ ተጫዋቾች ጋር የተለያየው ወላይታ ድቻተጨማሪ

ያጋሩ

ወላይታ ድቻ ከአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ጋር በስምምነት መለያየቱ ታውቋል። ተመስገን ታምራት ከክለቡ ጋር የተለያየ ተጫዋች ነው። ከሀዋሳ ወጣት ቡድን የተገኘውና በተሰረዘው የውድድር ዓመት ወደ ወላይታ ድቻ አምርቶ የነበረው ተመስገን ቀሪተጨማሪ

ያጋሩ

በድሬዳዋ ከተማ የሚያቆየው ቀሪ ኮንትራት አለው በማለት ወደ ወላይታ ድቻ የሚያደርገው ዝውውር ዕንከን ገጥሞት የቆየው ጉዳይ መፍትሔ አግኝቷል። በቅርቡ በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም ስብሰብ ለሁለት ዓመት ውል የተቀላቀለው ግብጠባቂው ወንደሰን አሸናፊተጨማሪ

ያጋሩ

በዝውውሩ እየተካፈለ የሚገኘው ወላይታ ድቻ በዛሬው ዕለት አንድ አዲስ ተከላካይ ሲያስፈርም የነባር ተጫዋቹን ውልም አድሷል፡፡ በረከት ወልደዮሐንስ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል፡፡ የእግር ኳስ ህይወቱን በትውልድ ከተማው ሆሳዕና የጀመረው በረከት ወደተጨማሪ

ያጋሩ

ከሰዓታት በፊት ግብ ጠባቂ አስፈርመው የነበሩት ወላይታ ድቻዎች የአጥቂ መስመር ተጫዋችን ወደ ቡድናቸው ቀላቅለዋል ፡፡ ቃልኪዳን ዘላለም ወላይታ ድቻን በሁለት ዓመት ውል የተቀላቀለው ተጫዋች ነው። በኢትዮጵያ ቡና ከወጣት ቡድኑ አድጎተጨማሪ

ያጋሩ

ወላይታ ድቻዎች የአምበላቸው ደጉ ደበበን ውል አድሰዋል፡፡ እግር ኳስን በአርባምንጭ ጨርቃጨርቅ ከጀመረ በኋላ ረጅሙን የእግር ኳስ ጊዜውን በቅዱስ ጊዮርጊስ በመሐል ተከላካይነት እና በአምበልነት ያሳለፈው እንዲሁም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንም ስኬታማ ጊዜተጨማሪ

ያጋሩ

ከባህር ዳር ከተማ ጋር የተለያየው ግብ ጠባቂ ወደ ወላይታ ድቻ ማምራቱ እርግጥ ሆኗል። በአርባምንጭ ከተማ የእግርኳስ ህይወቱን የጀመረው ፅዮን እስከ 2011 የውድድር ዓመት ድረስ በዋናው ቡድን ካገለገለ በኋላ ወደ ባህርተጨማሪ

ያጋሩ

የመስመር አጥቂው ፍሰሀ ቶማስ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል፡፡ ረፋድ ላይ አዲስ ህንፃን ስድስተኛ ፈራሚ ያደረገው ወላይታ ድቻ የመስመር አጥቂው ፍሰሀ ቶማስን ሰባተኛ ፈራሚ አድርጎ ወደ ክለቡ በሁለት ዓመት ውል አስፈርሟል፡፡ተጨማሪ

ያጋሩ