ወላይታ ድቻ እና ድሬዳዋ ከተማ በሁለተኛው አጋማሽ በተቆጠሩ ግቦች 1-1 ተለያይተዋል። ወላይታ ድቻ ከወልቂጤ ከተማው ሽንፈት…
ወላይታ ድቻ

መረጃዎች | 82ኛ የጨዋታ ቀን
21ኛ ሳምንቱ ላይ በደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለት የነገ መርሃግብሮች ዙርያ ተከታዮቹን መረጃዎች አጠናቅረናል። ኢትዮጵያ ንግድ…

ሪፖርት | ሠራተኞቹ ከ11 ጨዋታዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቀዋል
አንድ ብቻ ዒላማውን የጠበቀ ሙከራ በተደረገበት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ በተመስገን በጅሮንድ ግብ ወላይታ ድቻን 1-0 ረቷል።…

መረጃዎች | 78ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት መርሃግብር ነገ ጅማሮውን የሚያደርግባቸውን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል።…

ሪፖርት | መቻል ተከታታይ ድል ተቀዳጅቷል
በሳምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር መቻሎች በምንይሉ ወንድሙ ብቸኛ ግብ የጦና ንቦቹን 1ለዐ ረተዋል። በሳምንቱ ቀዳሚ መርሐግብር መቻል…

ሪፖርት | አራት ግቦችን እና ሁለት ቀይ ካርዶችን ያስመለከተን ድራማዊው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል
በሁለተኛው አጋማሽ ጠንካራ ፉክክርን ያስመለከተን የወላይታ ድቻ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታ በርካታ ክስተቶችን ታጅቦ በሁለት አቻ…

ሪፖርት | እጅግ አስገራሚው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል
ሁለት ቀይ ካርዶች በተመዘዙበት ጨዋታ ሁለት የፍጹም ቅጣት ምቶችን ያመከኑት አዳማዎች በመጨረሻ ደቂቃ ግብ ከወላይታ ድቻ…

መረጃዎች| 67ኛ የጨዋታ ቀን
በአስራ ሰባተኛው ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተንላችኋል። አዳማ ከተማ ከ…