ወላይታ ድቻ የግራ መስመር ተከላካይ አስፈረመ

የአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ ወላይታ ድቻ አምስተኛ ተጫዋች የግሉ አድርጓል። ለፕሪምየር ሊጉ የቀጣይ ዓመት ጉዟቸው ቡድናቸውን እያጠናከሩ…

ወላይታ ድቻ አማካይ አስፈርሟል

የጦና ንቦቹ አመሻሹን የአማካይ ስፍራ ተጫዋች በሁለት ዓመት ውል አስፈርመዋል። አሰልጣኝ ያሬድ ገመቹን አዲሱ የክለቡ አለቃ…

ወላይታ ድቻ አማካይ ለማስፈረም ተስማማ

የአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ ወላይታ ድቻ አማካይ ወደ ክለቡ ለመቀላቀል ስምምነት ፈፅሟል። ያሬድ ገመቹን የክለባቸው አሠልጣኝ አድርገው…

ወላይታ የቀድሞው ተጫዋቹን አስፈረመ

የአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹው ወላይታ ድቻ የቀድሞው ተጫዋቹን አስፈርሟል። ዘግየት ብሎም ቢሆን ወደ ተጫዋቾች የዝውውር መስኮት የተቀላቀለው…

ወላይታ ድቻ አማካይ አስፈርሟል

ከሰዓታት በፊት ባዬ ገዛኸኝን ያስፈረሙት ወላይታ ድቻዎች አማካይ ወደ ስብስባቸው ቀላቅለዋል። በቀጣዩ የውድድር ዓመት በአሠልጣኝ ያሬድ…

የጦና ንቦቹ አጥቂ አስፈርመዋል

በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ የገቡት ወላይታ ድቻዎች አጥቂ አስፈርመዋል። የዘንድሮ የውድድር ዓመት ከተጠናቀቀ በኋላ ወዲያው አሠልጣኝ…

ወላይታ ድቻ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል

ወላይታ ድቻ የታዳጊ ቡድኑ ፍሬ የሆኑትን ሁለት ተጫዋቾች ውላቸውን ማራዘሙን ክለቡ ለዝግጅት ክፍላችን አሳውቋል። ለቀጣዩ የውድድር…

ወላይታ ድቻ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል

ወላይታ ድቻ የታዳጊ ቡድኑ ፍሬ የሆኑትን ሁለት ተጫዋቾች ውላቸውን ማራዘሙን ክለቡ ለዝግጅት ክፍላችን አሳውቋል። ለቀጣዩ የውድድር…

ወላይታ ድቻ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል

የጦና ንቦቹ አዲሱ አሰልጣኛቸው ያሬድ ገመቹ ሆኗል። የ2015 የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በደረጃ ሰንጠረዡ 12ኛ ላይ…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶች አስደናቂውን የውድድር ዓመታቸው በድል አገባደዋል

ባህርዳር ከተማ ወላይታ ድቻን አንድ ለባዶ በማሸነፍ የውድድር ዓመቱን የብር ሜዳሊያ በመረከብ አጠናቋል። ሁለቱም ቡድኖች በተመሳሳይ…