የወላይታ ድቻ እና አርባምንጭ ከተማ ፍልሚያ እንደ መጀመሪያው የዕለቱ ጨዋታ ቀልብን የሚገዛ ፉክክር ሳይደረግበት ያለግብ ተጠናቋል።…
ወላይታ ድቻ

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ተከታታይ ድሉን አስመዝግቧል
በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ የጦና ንቦቹ ከመመራት ተነስተው በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠሯቸው ግቦች አዳማ ከተማን 2-1 መርታት ችለዋል።…

መረጃዎች | 29ኛ የጨዋታ ቀን
8ኛ የጨዋታ ሳምንት ነገም ቀጥሎ ሲውል በዕለቱ የሚደረጉትን ሁለት ተጠባቂ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፍ ቀርበዋል።…

ሪፖርት| የጦና ንቦቹ ከድል ጋር ታርቀዋል
ወላይታ ድቻ መቻልን በቃልኪዳን ዘላለም ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ጎል በማሸነፍ የዓመቱ የመጀመሪያ ሙሉ ሦስት ነጥቡን አሳክቷል፡፡…

መረጃዎች | 23ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ የድሬዳዋ ቆይታ ሁለተኛ ቀን ነገ ቀጥሎ ሲውል ሁለቱን የነገ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ይቀርባሉ። መቻል…

ወላይታ ድቻ ከጋናዊው አጥቂ ጋር ተለያይቷል
የጦና ንቦቹን ሰላሳ አምስት ደቂቃዎችን ብቻ ያገለገለው ጋናዊው አጥቂ ከክለቡ ጋር ተለያቷል፡፡ የሳውዲውን ክለብ አልና-ህዳን በክረምቱ…

ሪፖርት | ሀድያ ሆሳዕና የባህር ዳር ቆይታውን በድል አጠናቋል
ሀድያ ሆሳዕና በፍቅረየሱስ ተወልደብርሃን ብቸኛ የፍፁም ቅጣት ምት ጎል ወላይታ ድቻን በማነሸፍ ሦስተኛ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ ሁለቱም…

መረጃዎች | 20ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ የባህር ዳር ከተማ መደበኛ የአምስት የጨዋታ ሳምንታት መርሃግብር ነገ ፍፃሜውን የሚያገኝባቸው ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን…

ወላይታ ድቻ ሥራ አስኪያጅ ሾሟል
ወላይታ ድቻ የቀድሞው ሥራ አስኪያጁን ወደ ኃላፊነት አምጥቷል። በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2015 የውድድር ዘመን አጀማመራቸው…