በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያም መሪነት በቀጣዩ የውድድር ዘመንም የሚዘልቀው ወላይታ ድቻ በነሀሴ ወር መጀመሪያ ዝግጅቱን ይጀምራል፡፡ ወደ…
ወላይታ ድቻ

ወላይታ ድቻ አማካይ አስፈረመ
የጦና ንቦቹ ሁለተኛ ፈራሚያቸው በኃይሉ ተሻገር ሆኗል፡፡ የአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪዳነማርያምን ውል ከሰሞኑ ካራዘመ በኋላ የክለቡን ነባር…

ወላይታ ድቻ የወሳኝ ተጫዋቾቹን ውል አራዘመ
ከቀናት በፊት ወደ ዝውውር የገቡት የጦና ንቦቹ የአምበላቸውን እና የአማካይ ተጫዋቾቻቸውን ውል ማደሳቸውን አስታውቀዋል። ደጉ ደበበ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-2 ወልቂጤ ከተማ
የመጨረሻ ሳምንት የመጀመሪያ ከነበረው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ፀጋዬ ኪዳነማርያም –…

ሪፖርት | ሠራተኞቹ ዓመቱን በድል ቋጭተዋል
ወልቂጤ ከተማዎች ወላይታ ድቻን 2-0 በመርታት የውድድር ዘመኑን በድል ሲቋጩ ጌታነህ ከበደም 14ኛ የውድድር ዘመኑን ግብ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀዲያ ሆሳዕና 2-2 ወላይታ ድቻ
ከጥሩ የሜዳ ላይ ፉክክር በኋላ ሁለት አቻ ከተጠናቀቀው ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ሀዲያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል
ጥሩ ፉክክር ያስተናገደው የምሳ ሰዓቱ የወላይታ ድቻ እና ሀዲያ ሆሳዕና ጨዋታ 2-2 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ሀዲያ…

ቅድመ ዳሰሳ | የ29ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ሦስት ጨዋታዎች ቅድመ ምልከታ
የ29ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ሦስት ጨዋታዎችን እንደሚከተለው ቃኝተናቸዋል። በዘንድሮ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የዋንጫ ፉክክሩ እና ላለመውረድ…
Continue Reading
የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-2 ወላይታ ድቻ
በ86ኛው ደቂቃ ቢኒያም ፍቅሬ ባስቆጠራት ግብ ወላይታ ድቻዎች የጅማ አባ ጅፋርን በሊጉ የመቆየት ተስፋን አጣብቂኝ ከከተቱበት…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ከድል ጋር ሲታረቅ የጅማ አባ ጅፋር መጨረሻ ቀርቧል
በሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ወላይታ ድቻዎች ከመመራት ተነስተው ጅማ አባ ጅፋርን ሲረቱ የጅማ በሊጉ የመቆየት ነገር…