ጥሩ ፉክክር ይታይበታል ተብሎ የሚጠበቀውን የኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻን ጨዋታ እንደሚከተለው ተመልክተነዋል። ያለፉትን ሁለት ጨዋታዎች…
ወላይታ ድቻ
የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 2-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
በወላይታ ድቻ አሸናፊነት ከተገባደደው ጨዋታ በኋላ አሠልጣኞች የድህረ-ጨዋታ አስተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ዳዊት ሀብታሙ (ምክትል አሠልጣኝ)…
ሰበታ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/sebeta-ketema-wolaitta-dicha-2021-04-21/” width=”100%” height=”2000″]
አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ሰበታ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
የ20 ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ የሆነው የሰበታ ከተማ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታን መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። (የአሰላለፍ ለውጥ…
ወላይታ ድቻ እና ኮቪድ ምርመራ ውጤት…
በድሬዳዋ እየተካሄደ በሚገኘው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በኮቪድ ምክንያት ክፉኛ እየተቸገረ የሚገኘው ወላይታ ድቻ የዛሬው የምርመራ ውጤት…
ቅድመ ዳሰሳ | ሰበታ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
በ20ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። አሁን ላይ የከፋ ስጋት የሌለባቸው ሁለቱ ቡድኖች በሰንጠረዡ…
ሙሉ ዘጠና ደቂቃ በአጥቂነት የተጫወቱት ሁለቱ ግብ ጠባቂዎች ይናገራሉ…
በአስገዳጅ ሁኔታ ከሚናቸው ውጭ ሙሉ ዘጠና ደቂቃ በአጥቂነት ከተጫወቱት ሁለቱ ግብጠባቂዎች መክብብ ደገፋ እና አብነት ይስሐቅ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 2-3 ሀዋሳ ከተማ
አምስት ግቦች ከተቆጠሩበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ ሱፐር ስፖርት ከአሠልጣኞች አስተያየት ተቀብሏል። ሙሉጌታ ምህረት – ሀዋሳ ከተማ…
ሪፖርት | ኮሮና የነገሠበት ጨዋታ በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል
ከኮሮና ጋር በተያያዘ መነጋገሪያ ነገሮች የነበሩበት የወላይታ ድቻ እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታ አምስት ግቦች ተስተናግደውበት ሀዋሳን…
ወላይታ ድቻ ከ ሀዋሳ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
[iframe src=”https://soccer.et/match/wolaitta-dicha-hawassa-ketema-2021-04-16/” width=”100%” height=”2000″]