በድሬዳዋ ከተማ 2-1 የበላይነት ከተጠናቀቀው ጨዋታ በኃላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ለሱፐር ስፖርት ሰጥተዋል። ደለለኝ…
ወላይታ ድቻ
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ የዓመቱ ሁለተኛ ድሉን አሳክቷል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 5ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ውሎ ረፋድ ላይ ወላይታ ድቻን የገጠመው ድሬዳዋ ከተማ…
ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ድሬዳዋ ከተማ
የነገውን የመጀመሪያ ጨዋታ በዳሳሳችን ተመልክተነዋል። ወላይታ ድቻ ብርቱ ፉክክር ካደረገበት የፋሲሉ ጨዋታ መልስ ወደ ድል ለመመለስ…
ሦስቱን ወንድማማቾች ያገናኘው ጨዋታ…
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በተካሄደው የፋሲል ከነማና የወላይታ ድቻ ጨዋታ ሦስቱን ወንድማማቾች አግናኝቶ ነበር። እኛም…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ፋሲል ከነማ 3-2 ወላይታ ድቻ
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ የቡድኖቹ አሰልጣኞች አሰተያየታቸውን ለሱፐር ስፖርት አካፍለዋል። አሰልጣኝ ሥዩም ከበደ – ፋሲል…
ሪፖርት | ፋሲል ከሙጂብ ሐት-ትሪክ ጋር ተከታታይ ድልን ተቀዳጅቷል
በፍጥነት ጎሎችን ባስተናገደው ጨዋታ ፋሲል ከነማ ወላይታ ድቻን 3-2 ማሸነፍ ችሏል። ሁለቱም ተጋጣሚዎች ካለፈው ጨዋታቸው የአንድ…
ቅድመ ዳሰሳ | ፋሲል ከነማ ከ ወላይታ ድቻ
የፋሲል እና ድቻን ጨዋታ የመለከቱ ነጥቦችን እነሆ። የመጀመሪያውን ተከታታይ ድል ለማስመዝገብ ወደ ሜዳ የሚገቡት ፋሲሎች ከሦስተኛ…
የአሠልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 1-2 ወልቂጤ ከተማ
የሦስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለተኛ መርሐ-ግብር የሆነው የወላይታ ድቻ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን…
ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ የዓመቱ መጀመሪያ ድሉን አግኝቷል
በሦስተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የመጨረሻ ጨዋታ ወልቂጤ በያሬድ ታደሰ ብቃት የመጀመሪያ…
ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ወልቂጤ ከተማ
የነገውን ሁለተኛ ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንዲህ አንስተናል። በተዋጣለት ሁኔታ አዳማ ከተማን ማሸነፍ የቻለው ወላይታ ድቻ በጨዋታው…