ወላይታ ድቻ ከ መቐለ 70 እንደርታ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ጥር 16 ቀን 2012 FT’ ወላይታ ድቻ 1-0 መቐለ 70 እንደርታ 75′ ቸርነት ጉግሳ –…

ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ መቐለ 70 እንደርታ

የጦና ንቦች የሊጉን መሪ የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከአስከፊ የውጤት ጉዞ በኋላ ባለፈው ሳምንት ወሳኝ የሜዳ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ጅማ አባ ጅፋር 1-2 ወላይታ ድቻ

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዘጠነኛ ሳምንት ጅማ ላይ ጅማ አባ ጅፋር ከ ወላይታ ድቻ ካደረጉት ጨዋታ በኋላ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ከአስከፊ የውጤት ጉዞ በኋላ ጣፋጭ የሜዳ ውጪ ድል ተቀዳጅቷል

በጅማ ዩኒቨርስቲ የተደረገው የጅማ አባጅፋር እና የወላይታ ድቻ ጨዋታ በተጋባዦቹ ድቻዎች 2-1 አሸናፊነት ተጠናቋል። ጊዜያዊው አሰልጣኝ…

ጅማ አባ ጅፋር ከ ወላይታ ድቻ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ጥር 9 ቀን 2012 FT’ ጅማ አባ ጅፋር 1-2 ወላይታ ድቻ 31′ ሱራፌል ዐወል 70′…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ጅማ አባ ጅፋር ከ ወላይታ ድቻ

በጅማ ዩኒቨርስቲ የሚደረገውን የጅማ አባጅፋር እና የወላይታ ድቻን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በተከታታይ ሁለት የሜዳቸው ላይ ጨዋታዎች…

Continue Reading

የአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ እና ወላይታ ድቻ ጉዳይ መቋጫ አግኝቷል

በዘንድሮ ዓመት ወላይታ ድቻን ለማሰልጠን ተረክበው ከስምንት ጨዋታ በላይ መሻገር ያቃታቸው አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ከወላይታ ድቻ…

ወላይታ ድቻ በአሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ጉዳይ ምላሽ ሰጥቷል

በዚህ ሳምንት መነጋገርያ በሆነው የወላይታ ድቻ እና አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ ጉዳይ ዙርያ ክለቡ ምላሹን ለሶከር ኢትዮጵያ…

“የወላይታ ድቻ ህጋዊ አሰልጣኝ እኔ ነኝ ” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ

ከወላይታ ድቻ ጋር ስልክ ዘግተው ጥለው ሄደዋል በሚል ክለቡ እንደተሰናበቱ የተገለፀው አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ አሁንም የወላይታ…

ወላይታ ድቻ ተጫዋቾችን አስጠነቀቀ

ሹም ሽሮችን እያደረገ የሚገኘው ወላይታ ድቻ ለሦስት የቡድኑ ተጫዋቾች የማስጠንቀቂያ ደብዳቤን ሰጠ፡፡ የማስጠንቀቂያ ደብዳቤው የደረሳቸው ተጫዋቾች…