ትግራይ ስታድየም ላይ የተካሄደው ጨዋታ ያለጎል ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። “የአሰልጣኞች ጨዋታ ነበር…
ወላይታ ድቻ
ሪፖርት | ወልዋሎ እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያይተዋል
ወልዋሎ እና ወላይታ ድቻን ያገናኘው የ25ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በአቻ ውጤት ፍፃሜው አገኝቷል። ወልዋሎዎች…
ቅድመ ጨዋታ ዳሳሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ወላይታ ድቻ
በነገው ዕለት በትግራይ ስቴድየም ወልዋሎ እና ወላይታ ድቻ የሚያገናኝውን ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ባለፉት ጨዋታዎች በወሳኝ ተጫዋቾቻቸው…
ወላይታ ድቻ የፎርፌ አሸናፊ ሆኗል
በ24ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ሶዶ ላይ ወላይታ ድቻ የደደቢትን በሜዳ ያለመገኘቱን ተከትሎ የፎርፌ አሸናፊ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወላይታ ድቻ
በድሬዳዋ እና ድቻ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች አንስተናል። በድሬዳዋ ስታድየም የሚደረገው ይህ ጨዋታ ተጋጣሚዎቹ በተለይም ደግሞ…
ፌዴሬሽኑ ብሩክ የማነብርሀንን ቀጥቷል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 20ኛ ሳምንት ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ ቡና ያደረጉትን ጨዋታ የመሩት ኢንተርናሽናል ዳኛ ብሩክ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ መከላከያ
የወላይታ ድቻ እና መከላከያን ጨዋታ እንደሚከተለው እናስዳስሳችኋለን። መከላከያ በወራጅ ቀጠና ውስጥ ሆኖ በስድስት ነጥብ የሚበልጠው ወላይታ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ደቡብ ፖሊስ 0-0 ወላይታ ድቻ
ከ21ኛ ሳምንት መርሐ ግብር መካከል የቦታ ለውጥ ተደርጎበት አዲስ አበባ ላይ በዝግ ስታድየም የተከናወነው የደቡብ ፖሊስ…
ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል
ከ21ኛ ሳምንት መርሐ ግብር መካከል የቦታ ለውጥ ተደርጎበት አዲስ አበባ ላይ በዝግ ስታድየም የተከናወነው የደቡብ ፖሊስ…
የደቡብ ፖሊስ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ነገ አይካሄድም
በ 21ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሀዋሳ ላይ ዛሬ ይካሄዳል ተብሎ የነበረው የደቡብ ፖሊስ እና ወላይታ…