የጦና ንቦቹ ረዳት አሰልጣኝ ታናሽ ወንድም የሆነው ተጫዋች ቡድኑን ተቀላቅሏል። በክረምቱ የፕሪምየር ሊግ የዝውውር መስኮት ላይ…
ወላይታ ድቻ

ወላይታ ድቻ የክረምቱ አራተኛ ፈራሚውን አግኝቷል
የጦና ንቦቹ ከአዲስ አዳጊው ክለብ የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ለማስፈረም ተስማምተዋል። በአሰልጣኝ ያሬድ ገመቹ የሚመሩት ወላይታ ድቻዎች…

ወላይታ ድቻ የተጨማሪ ተጫዋቾችን ዝውውር ቋጭቷል
አመሻሹን ወደ ዝውውሩ የገቡት ወላይታ ድቻዎች የሁለት ተጨማሪ ተጫዋቾችን ዝውውር ሲያጠናቅቁ የነባሮችን ውልም አድሰዋል። አመሻሹን ወደ…

ሙሉቀን አዲሱ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል
የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ ማምሻውን ማረፊያው ወላይታ ድቻ ሆኗል። በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ የሚካፈለው ወላይታ ድቻ በቀጣዩ…

ቢንያም ፍቅሬ በግብፅ የሚያደርገውን ዝውውር መስመር ለማሲያዝ ካይሮ ገብቷል
የወላይታ ድቻው ወጣት አጥቂ ቢንያም ፍቅሬ በግብፅ ክለቦች ተፈልጎ ካይሮ እንደሚገኝ ታውቋል። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ…

ኢትዮጵያ ቡና የኢትዮጵያ ዋንጫ አሸናፊ ሆኗል
ኢትዮጵያን በኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ለመወከል በ46 ቡድኖች መካከል ሲካሄድ በነበረው የኢትዮጵያ ዋንጫ ቡናማዎቹ የጦና ንቦቹን 2ለ1 በማሸነፍ…

ሪፖርት | ሀዋሳ ዓመቱን በድል ቋጭቷል
ዓሊ ሱሌይማን የፕሪሚየር ሊግ ቆይታውን ባጠናቀቀበት የመጨረሻ ጨዋታ ኃይቆቹ በአጥቂው ሁለት ግቦች ታግዘው ወላይታ ድቻን በመርታት…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ እና አፄዎቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ሁለት ጥራት ያለው ሙከራ ብቻ የተደረገበት የወላይታ ድቻ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል። በሊጉ…

ሪፖርት | ሀምበሪቾ ከሊጉ የወረደ የመጀመሪያው ክለብ ሆኗል
የምሽቱ የሀምበሪቾ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ ያለ ጎል ቢጠናቀቅም ሀምበሪቾ ዱራሜ በመጣበት ዓመት ከሊጉ መውረዱን አረጋግጧል።…