በአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ሁለተኛ ቀን ውሎ ባህር ዳር እና ፋሲል አሸንፈዋል

በአዲስ አበባ ከተማ  እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት እየተካሄደ በሚገኘው የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ (ሲቲ ካፕ) ሁለተኛ…

ወላይታ ድቻ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎቹን በሁለት ሜዳዎች ላይ ያከናውናል

የሶዶ ስታዲየም የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን አስተናግዶ ከህዳር በኋላ ለእድሳት ይዘጋል። እድሳቱ እስከሚጠናቀቅም በቦዲቲ ሜዳ እንደሚጫወት…

የፕሪምየር ሊግ ክለቦች ቅድመ ውድድር ዝግጅት | ወላይታ ድቻ

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2011 የውድድር ዘመን ጥቅምት 17 እና 18 በሚደረጉ ጨዋታዎች እንደሚጀመር ይጠበቃል። አስራ ስድስቱ…

ወላይታ ድቻ የቀድሞ ግብ ጠባቂውን አስፈርሟል

ወላይታ ድቻ በዝውውር መስኮቱ ሁለተኛ ግብ ጠባቂውን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል።  መኳንንት አሸናፊ ወደ ቀድሞ ክለቡ መመለሱ…

ፍፁም ተፈሪ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል

በክረምቱ የዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾችን በማስፈረም ቀዳሚ ከሆኑት ክለቦች አንዱ የሆነው ወላይታ ድቻ ፍፁም ተፈሪን ማስፈረሙን…

ወላይታ ድቻ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል

በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾችን እያስፈረሙ ከሚገኙ ክለቦች አንዱ የሆነው ወላይታ ድቻ ከከፍተኛ ሊግ ተጫዋቾችን አስፈርሟል።  በሀዲያ…

ባዬ ገዛኸኝ ወደ ቀድሞ ክለቡ ተመልሷል

ከቀናት በፊት ከሲዳማ ቡና ጋር የተለያየው ባዬ ገዛኸኝ ወደ ቀድሞ ክለቡ ወላይታ ድቻ የሚመልሰውን ዝውውር አድርጓል። …

አወል ዓብደላ ወደ ወላይታ ድቻ አምርቷል

አወል ዓብደላ የክለቡ አምስተኛ ፈራሚ በመሆን ወላይታ ድቻን ተቀላቅሏል። ተከላካዩ ወደ ክለቡ ከዓመታት በኋላ ተመልሷል። የመሀል…

ወላይታ ድቻ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

ከፕሪምየር ሊጉ ከመውረድ በመጨረሻው ጨዋታ የተረፈው ወላይታ ድቻ የ3 ተጫዋቾችን ፊርማ እንዳጠናቀቀ አስታውቋል። የክለቡ ስራ አስኪያጅ…

ወላይታ ድቻ የአሰልጣኝ ዘነበ ፍሰሀን ኮንትራት አራዝሟል

በውድድር ዘመኑ አጋማሽ የወላይታ ድቻ ዋናው ቡድንን የተረከቡት አሰልጣኝ ዘነበ ፍስሀ ለተጨማሪ አንድ ዓመት በወላይታ ድቻ…