ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛ ሳምንት ሰበታ ላይ ወልዲያን የገጠመው ወላይታ ድቻ 3-0 አሸንፎ ከመውረድ የተረፈበትን ውጤት…

የወራጅ ቀጠናው የፍፃሜ ቀን

የመጨረሻ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ በሚያስተናግዳቸው አራት ጨዋታዎች ሁለት ክለቦችን ወደ ከፍተኛ ሊግ…

ፕሪምየር ሊግ | የ29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ

29ኛ ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዛሬ ስድስት ጨዋታዎች ይስተናገዱበታል። እነዚህን ጨዋታዎችም እንደተለመደው በቅድመ ዳሰሳችን…

ሪፖርት | ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊጉን መምራት ጀምሯል

ከኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 28ኛ ሳምንት የዛሬ ጨዋታዎች መካከል የመጨረሻ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወላይታ ድቻ ጨዋታ…

ፕሪምየር ሊግ | የ28ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ – ክፍል 1

ነገ ከሚከናወኑት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል ሶስቱ በዋንጫ ፉክክሩ ውስጥ መሳኝ ድርሻ ይኖራቸዋል። የዛሬው ክፍል…

Continue Reading

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል

ከ27ኛው ሳምንት ተላልፎ ዛሬ 9፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም የተደረገው የወላይታ ድቻ እና ወልዋሎ ዓ.ዩ ተስተካካይ…

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ተስተካካይ ጨዋታዎች – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ሰኔ 20 ቀን 2010 FT ሀዋሳ ከተማ 1-5 ኢትዮጵያ ቡና [read more=”በዝርዝር ይመልከቱ” less=”Read Less”]…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | የሰኔ 20 ተስተካካይ ጨዋታዎች

ከ27ኛው ሳምንት የሊጉ መርሀ ግብሮች መካከል በፀጥታ ችግር ምክንያት ሳይካሄዱ የቆዩት ሁለት ጨዋታዎች ነገ አዲስ አበባ…

በኢትዮጵያ ዋንጫ መከላከያ፣ ኤሌክትሪክ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ ሩብ ፍፃሜ አልፈዋል

የኢትዮጵያ ዋንጫ በዛሬው እለት ሶስት የመጀመርያው ዙር ጨዋታዎችን በአዲስ አበባ ስታድየም አስተናግዶ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኤሌክትሪክ እና…

ሪፖርት | አርባምንጭ እና ወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል

በ26ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አርባምንጭ ላይ አርባምንጭ ከተማን ከወላይታ ድቻ ያገናኘው የዳንጉዛ ደርቢ ጨዋታ ያለ…