በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ቅድመ ማጣርያ ከዛንዚባሩ ዚማሞቶ ጋር ላለበት የመጀመርያ ጨዋታ ትላንት ወደ ስፍራው ያቀናው ወላይታ…
ወላይታ ድቻ
ሪፖርት| ወላይታ ድቻ የቅዱስ ጊዮርጊስን ያለመሸነፍ ጉዞ ገቷል
በ13ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስን በሜዳው ያስተናገደው ወላይታ ድቻ በበዛብህ መለዮ ጎሎች ታግዞ 2-1…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 13ኛ ሳምንት – የቅዳሜ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
በሳምንቱ አጋማሽ በተስተካከለው መርሀ ግብር መሰረት ሊጉ ዛሬ በሶዶ ፣ ድሬደዋ እና ሀዋሳ ላይ በሚደረጉ ሶስት…
ወላይታ ድቻ እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ በአሰልጣኝ ዘነበ ፍሰሀ ይመራል
ወላይታ ድቻ ያለፉት 4 ጨዋታዎችን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት የመራው አሰልጣኝ ዘነበ ፍስሀን እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ድረስ…
ወንድወሰን ገረመው ስለ ወቅታዊ አቋሙ እና ግብ ጠባቂነት ይናገራል
ወንድወሰን ገረመው በዘንድሮው የውድድር ዓመት በመደበኛነት እየተሰለፉ ከሚገኙ ጥቂት ኢትዮጵያውያን ግብ ጠባቂዎች አንዱ ነው፡፡ አምና በፍፃሜው…
ወልዋሎ ከወላይታ ድቻ ነጥብ ተጋርተዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 12ኛ ሳምንት ዓዲግራት ላይ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከ ወላይታ ድቻ ያደረጉት ጨዋታ 1-1…
ሪፖርት | ወላይታ ድቻ ውጤቱን በማሻሻሉ ገፍቶበታል
በ11ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 3ኛ ቀን ውሎ ሶዶ ላይ በዳንጉዛ ደርቢ አርባምንጭ ከተማን ያስተናገደው ወላይታ…
ኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻ አቻ ተለያይተዋል
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት መርሀ ግብሮች አካል የነበረው የዕለቱ የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን እና ወላይታ…
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት የእሁድ ጨዋታዎች ቅድመ ዳሰሳ
በአዲስ አበባ ፣ አርባምንጭ ፣ ይርጋለም እና መቐለ የሚስተናገዱት የዛሬ የሊጉ ጨዋታዎች በዓሉን እግር ኳሳዊ መንፈስ…
Continue Readingየጋቶች ቀጣይ ማረፊያ የት ይሆን?
የጋቶች ፓኖም ቀጣይ ማረፊያ ኢትዮዽያ ውስጥ ከሚገኙ የፕሪምየር ሊግ ክለቦች አንዱ ሊሆን እንደሚችል ሶከር ኢትዮዽያ ያገኘችው…