ወልዲያ (Page 2)

ቅዳሜ ሰኔ 23 ቀን 2010 FT መከላከያ 2-0 ወልዲያ 28′ ፍፁም ገ/ማርያም 12′ ምንይሉ ወንድሙ – ቅያሪዎች ▼▲ – 71′ ምንይሉ (ወጣ) በኃይሉ (ገባ) 66′ ሳሙኤል ሳ. (ወጣ) አቤልገ(ገባ) – – 74′ በላይ (ወጣ) ሙሉቀን (ገባ) ካርዶች Y R – – አሰላለፍ መከላከያ 1 አቤል ማሞ 2 ሽመልስ ተገኝ 16ዝርዝር

በተለያዩ ውስብስብ ችግሮች የተነሳ ያልተረጋጋ የውድድር ዓመት ያሳለፈው ወልዲያ ባሳለፍነው ሳምንት ወደ ከፍተኛ ሊግ መውረዱን ማረጋገጡ ይታወሳል። ቡድኑን ከ23ኛ ሳምንት ጀምሮ የተረከቡት አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራው ከተሾሙበት ጊዜ ጀምሮ ስለነበሩ ሂደቶች እና ተያያዥ ሀሳቦች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ አድርገዋል። የወልዲያ መውረድ ምክንያቶች በጣም ብዙ ችግሮች ነበሩበት። በመጀመሪያ እኔ ቡድኑን ከመረከቤ በፊትዝርዝር

የድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጨዋታ በአቻ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ ወልዲያ የመጀመሪያው ከሊጉ መውረዱን ያረጋገጠ ቡድን ሆኗል። ዛሬ ረፋድ 4፡00 ላይ በአዲስ አበባ ስታድየም ከመሪው ጅማ አባ ጅፋር ጋር ተገናኝቶ 2-0 የተረታው ወልዲያ በሂሳብ ስሌት በሊጉ የመቆየት ጠባብ ዕድል ይዞ ቆይቶ ነበር። ሆኖም 11፡00 ላይ ያለግብ የተጠናቀቀው የድሬዳዋ ከተማ እናዝርዝር

ረፋድ 4፡00 ላይ ወልዲያን ከጃማ አባ ጅፋር ያገናኘው የ27ኛው ሳምንት የአዲስ አበባ ስታድየም የመጀመሪያ ጨዋታ በአባ ጅፋር 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። እዚሁ አዲስ አበባ ስታድየም ላይ የ26ኛ ሳምንት ጨዋታቸውን ያከናወኑት ሁለቱ ቡድኖች ዛሬ መጠነኛ ለውጦችን አድርገዋል። ወልዲያ በቅዱስ ጊዮርጊስ 3-1 ከተሸነፈበት ጨዋታ ቢያድግልኝ ኤልያስ እና ኤዶም ኮድዞን በያሬድ ሀሰን እና አሳልፈውዝርዝር

ከነገ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ውሎ መካከል በአዲስ አበባ ስታድየም የሚስተናገዱት ሁለት ጨዋታዎች የዛሬው ቅድመ ዳሰሳ የክፍል አንድ ትኩረቶቻችን ሆነዋል። ወልዲያ ከ ጅማ አባ ጅፋር ወልዲያ በ19ኛው ሳምንት ፋሲል ከተማን ባስተናገደበት ጨዋታ በተፈጠረው ችግር ከተጣለበት ቅጣት የመጨረሻ በሆነው የገለልተኛ  ሜዳ ጨዋታ ከመሪው አባ ጅፋር ጋር ይገናኛል። በሊጉ ግርጌ የሚገኘው ወልዲያ በቀጣዩዝርዝር

ወልዲያ እና ፋሲል ከተማ ባደረጉት ጨዋታ በተፈጠረው የስፖርታዊ ጨዋነት ጉድለት ዋነኛ መንስኤ ናቸው ተብለው ቅጣት ከተላለፈባቸው መካከል አንዱ የሆነው አማካዩ ብሩክ ቃልቦሬ በፈዴሬሽኑ የአንድ አመት እገዳ እና የ10 ሺህ ብር ቅጣት እንደተላለፈበት ይታወሳል። ያለፉትን ሶስት ወራት በቅጣት ያሳለፈው አማካዩ ስለፈጠረበት ስሜት ቅጣቱ ስላደረሰበት ተፅዕኖ እና በይፋ ይቅርታ የሚጠይቅ መሆኑን ከሶከርዝርዝር

በዕለቱ የመጨረሻ በነበረው የ26ኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዲያን አስተናግዶ 3-1 በማሸነፍ ከረጅም ጊዜያት በኋላ በሰንጠረዡ አናት መቀመጥ ችሏል። በጨዋታው ቅዱስ ጊዮርጊስ ጅማው ላይ ከተጠቀመው የመጀመሪያ አሰላለፍ ምንም አይነት ለውጥ ሳያደርግ ወደ ሜዳ ሲገባ ወልዲያም ያሬድ ሀሰንን ተጠባባቂ አድርጎ ለኤደም ኮድዞ ዕድል ከመስጠቱ በቀር በወልዋሎ 1-0 የተሸነፈበትን የመጀመሪያ አሰላለፍዝርዝር

26ኛው ሳምንት ላይ የደረሰው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ከሚያስተናግዳቸው ስድስት ጨዋታዎች መሀከል ሶስቱ አዲስ አበባ ላይ ይደረጋሉ። የዛሬው ክፍል አንድ ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳችንም ትኩረት የሚሆኑት እንዚህ ጨዋታዎች ናቸው።  መቐለ ከተማ ከ ፋሲል ከተማ በ25ኛው ሳምንት የተመሳሳይ 1-0 ሽንፈት የደረሰባቸው ሁለቱ ክለቦች አሁን ደግሞ በገለልተኛው አዲስ አበባ ስታድየም ነገ ረፋድ 4፡00ዝርዝር

በ25ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወራጅ ቀጠናው ውስጥ የተገኙትን ወልዲያን እና ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲን ያገናኘው ጨዋታ በወልዋሎ 1-0 አሸናፊነት ተጠናቋል፡፡ የጋናዊው አጥቂ ሪችመንድ አዶንጎ የሁለተኛ አጋማሽ የፍፁም ቅጣት ምት ግብ የሁለቱ ቡድኖች ልዩነት ነበረች፡፡ ከጨዋታው መጀመር አስቀድሞ የወልዋሎ ተጫዋቾች በድንገት ህይወታቸውን ላጡት የደደቢቱ አሰልጣኝ ንጉሴ ደስታ መታሰቢያ ባነር ይዘው ወደዝርዝር

በዛሬው የክፍል ሁለት ቅድመ ዳሰሳችን ላለመውረድ በሚደረገው ፉክክር ውስጥ ከሚገኙ ክለቦች አራቱ የሚሳተፉባቸው ጨዋታዎች ላይ ትኩረት አድርገናል። አዳማ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሳምንቱ ከሚካሄዱ ጨዋታዎች መሀከል ለአንደኛው ተጋጣሚ እጅግ አስፈላጊ ከሁኑ ጨዋታዎች መሀከል ይህ የአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም ጨዋታ ይጠቀሳል። በውድድር አመቱ ለመጀመሪያ ጊዜ ሁለት ተከታታይ ሽንፈት የደረሰበት አዳማ ከተማዝርዝር