ሪፖርት | 30 ሙከራዎች የተስተናገዱበት ጨዋታ ያለ ግብ ተጠናቋል
ጥሩ ፉክክር የተደረገበት የፋሲል ከነማ እና ወልቂጤ ከተማ ፍልሚያ 0ለ0 በሆነ ውጤት ተደምድሟል። በ12ኛ ሳምንት ከሊጉ መሪ ኢትዮጵያ መድን ጋር ያለ ግብ አቻ የተለያዩት ፋሲል ከነማዎች በአሰላለፋቸው ላይ ምንም ለውጥ ሳያደርጉ የዛሬውን ፍልሚያ ሲቀርቡ በተመሳሳይ የጨዋታ ሳምንት ከመቻል ጋር አንድ ለአንድ የተለያዩት ወልቂጤ ከተማዎች በበኩላቸው ተስፋዬ መላኩን በብርሃኑ ቦጋለ እንዲሁምRead More →