በትላንትናው ዕለት ወደ ዝውውሩ የገቡት ወልቂጤ ከተማዎች አስረኛ ፈራሚያቸው አግኝተዋል። አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን የክለቡ አለቃ አድርገው…
ወልቂጤ ከተማ

ወልቂጤ ከተማዎች ዘጠኝ አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
ሠራተኞቹ ዘጠኝ ተጫዋቾች ስያስፈርሙ የሁለት ጫዋቾች ውል አድሰዋል። ቀደም ብለው ሙልጌታ ምህረትን ዋና አሰልጣኝ አድርገው የሾሙት…

አሠልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት ወደ ሊጉ ሊመለስ ነው
የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና አሠልጣኝ ከአንድ ዓመት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ሊመለስ እንደሆነ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-1 አዳማ ከተማ
\”አማካዮቻችን በጉዳት ወጥተውብናል ፤ አጥቂዎቻችንም በጉዳት ወጥተዋል። በዚህ መሃል ይሄን ውጤት በማግኘታችን በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን\”…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ በሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል
ውጥረቶች በተበራከቱበት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ከአዳማ ከተማ ጋር 1-1 በሆነ የአቻ ውጤት በመለያየቱ በፕሪምየር ሊጉ መክረሙን…

መረጃዎች | ያለመውረድ ፍልሚያው ፍፃሜ
ነገ ሦስተኛውን ወራጅ የሚለዩትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አቅርበናል። ሀዋሳ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ ሀዋሳ…

ሪፖርት | ወላይታ ድቻ በሊጉ መቆየቱን አረጋግጧል
ሠራተኞቹ ከወራጅ ቀጠናው በአንድ ነጥብ ከፍ ብለው የጦና ንቦቹ ደግሞ በሊጉ መቆየተቻውን አረጋግጠው ወደ መጨረሻው ሳምንት…

መረጃዎች| 108ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ29ኛ ሳምንት ተጠባቂ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበናል። አርባምንጭ ከተማ ከ ድሬዳዋ…

ሪፖርት | መቻል ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል
ላለመውረድ በሚደረገው ትንቅንቅ ብዙ ትርጉም የነበረው የወልቂጤ ከተማ እና የመቻል ጨዋታ በመቻል 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። በዕለቱ…

መረጃዎች | 106ኛ የጨዋታ ቀን
የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ በብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ምክንያት ከመቋረጡ በፊት የሚደረጉትን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…