\”ወራጁን እንኳን አሁን ሳይሆን በመጨረሻው ቀን ነው የሚለየው ብዬ አስባለሁ\” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ \”ከታች የመጣ ነው…
ወልቂጤ ከተማ
ሪፖርት | የወልቂጤ ከተማ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ያለ ጎል ተጠናቋል
የወልቂጤ እና ፋሲል የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ 0ለ0 በሆነ ውጤት ፍፃሜን አግኝቷል። ወልቂጤ ከተማ ድል ካደረጉበት የመድኑ…
መረጃዎች | 102ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እነሆ! ኢትዮጵያ መድን…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ኢትዮጵያ መድን 0-2 ወልቂጤ ከተማ
\”የሜዳው ጭቃማነት እና የኛ የተቀዛቀዘ አቀራረብ ጨዋታውን ከባድ አድርጎብናል።\” – ምክትል አሰልጣኝ ለይኩን ታደሰ \”በዚህ ዓይነት…
ሪፖርት | የጌታነህ ከበደ ሁለት ግቦች ወልቂጤን ከወራጅ ቀጠናው ፈቀቅ አድርጓል
ወልቂጤ ከተማ ጌታነህ ከበደ በፍፁም ቅጣት ምት እና በጨዋታ ባስቆጠራቸው ግቦች ኢትዮጵያ መድንን 2ለ0 በማሸነፍ ከወራጅ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-2 ድሬዳዋ ከተማ
\”ተጫዋቾቼ ባደረጉት ከፍተኛ ጥረት ውጤቱን ማግኘት ችለናል\” አሰልጣኝ አስራት አባተ \”የኔ ሥራ የጎል ዕድሎች እንዲፈጠሩ ማመቻቸት…
ሪፖርት | ድሬዳዋ ከተማ ከሽንፈት ወደ ድል ተመልሷል
ድሬዳዋ ከተማ በእያሱ ለገሠ እና ሱራፌል ጌታቸው ግቦች ወልቂጤ ከተማን 2-1 በማሸነፍ ከወራጅ ቀጠናው በይበልጥ ከፍ…
መረጃዎች | 94ኛ የጨዋታ ቀን
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ሦስተኛ ቀን የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ፋሲል…
ሪፖርት | ነብሮቹ እና ሠራተኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ከ75 ደቂቃዎች በላይ በጎዶሎ ተጫዋቾች የተጫወቱት ሀዲያ ሆሳዕናዎች ከወልቂጤ ከተማ ጋር ያለግብ አቻ ተለያይተዋል። ባሳለፍነው የጨዋታ…
መረጃዎች | 97ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ24ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎችን በተመለከተ የቅድመ መረጃዎችን እንደሚመለከተው አሰናድተናል። አርባምንጭ ከተማ…