አምስት ግቦች በተመዘገቡበት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማዎች ሰራተኞቹን አሸንፈዋል። ሀይቆቹ ባለፈው ሳምንት ካሸነፈው ስብስባቸው አብዱልበሲጥ ከማልን በአዲሱ…
ወልቂጤ ከተማ

መረጃዎች | 76ኛ የጨዋታ ቀን
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ19ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ተሰናድተዋል። ሀዋሳ ከተማ ከ…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ ቡና ከአምስት ተከታታይ አቻዎች በኋላ ከድል ጋር ታርቋል
የብሩክ በየነ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል ኢትዮጵያ ቡና ወልቂጤ ከተማን 1-0 እንዲያሸንፍ አድርጋለች። ኢትዮጵያ ቡና ያለግብ ከተጠናቀቀው…

ሠራተኞቹ በዛሬው ጨዋታ ዋና አሠልጣኛቸውን አያገኙም
ዛሬ 9 ሰዓት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ጨዋታ ያለባቸው ወልቂጤ ከተማዎች ፍልሚያውን በምክትል አሠልጣኛቸው እየተመሩ እንደሚከውኑት ታውቋል።…

መረጃዎች | 73ኛ የጨዋታ ቀን
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በ18ኛው ሳምንት ነገ የሚያስተናግዳቸውን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችን አሰናድተናል። ኢትዮጵያ ቡና ከ…

ጎፈሬ እና ወልቂጤ ከተማ የትጥቅ አቅርቦት ስምምነት ፈፅመዋል
👉\”…የትጥቅ ችግሮችን ለመቅረፍ ከጎፈሬ ጋር አብረን በመስራታችን ደስተኞች ነን\” አቶ ጌቱ ደጉ 👉\”ስምምነቱን በመፈፀማችን የተሰማንን ታላቅ…

ሪፖርት | በይደር የቆየው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተፈፅሟል
ጥሩ ፉክክር ያስተናገደው የአርባምንጭ ከተማ እና የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ 2-2 ተቋጭቷል። አርባምንጭ ከተማ ከሀዋሳ ከተማው የአቻ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ ወሳኝ ድል አሳክቷል
አዳማ ከተማ ተሽሎ በቀረበበት ጨዋታ ወልቂጤ ከተማን 3ለ1 በመርታት አንደኛውን ዙር ፈፅሟል። ወልቂጤ ከተማዎች ወላይታ ድቻ…

መረጃዎች | 59ኛ የጨዋታ ቀን
የ15ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አሰናድተናል። አርባምንጭ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ በእስካሁን የሊጉ…