ሳቢ የሜዳ ላይ ፉክክር ያስመለከተው የድሬዳዋ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ ሁለት አቻ ፍፃሜውን አግኝቷል። ባሳለፍነው…
ወልቂጤ ከተማ

የአሠልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-0 ሀዲያ ሆሳዕና
👉”እኔ ጨዋታው ጥሩ ነበር ብዬ አልልም ፤ በሁለታችንም በኩል ጥሩ ነገር አልታየም” ገብረክርስቶስ ቢራራ 👉”ማሸነፍ የተሻለ…

ሪፖርት | ሠራተኞቹ እና ነብሮቹ ፍልሚያቸውን ያለ ግብ አጠናቀዋል
ወልቂጤ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና የጨዋታ ሳምንቱን የመጀመሪያ ያለ ግብ የተጠናቀቀ አቻ አስመዝግበዋል። ባሳለፍነው የጨዋታ ሳምንት…

ሪፖርት | ሰራተኞቹ ወደ ድል ተመልሰዋል
የስምንተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ በወልቂጤ ከተማ 3-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። ለገጣፎ ለገዳዲ በሀድያ ሆሳዕና ከተረታበት ጨዋታ ወንደሰን…

መረጃዎች | 31ኛ የጨዋታ ቀን
8ኛ የጨዋታ ሳምንት ፍፃሜውን የሚያገኝባቸውን ሁለት የነገ መርሃግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ ፅሁፋችን ቀርበዋል። አርባምንጭ ከተማ ከ…

ወልቂጤ ከተማ ለፕሪምየር ሊጉ የበላይ አካል ደብዳቤ አስገብቷል
በትናንትናው ዕለት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ነጥብ የተጋራው ወልቂጤ ከተማ ከጨዋታው መጠናቀቅ በኋላ የጨዋታ ክስ ደብዳቤ ማስገባቱን…

ሪፖርት | ጥሩ ፉክክር ያስተናገደው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተቋጭቷል
የሰባተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ የነበረው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የወልቂጤ ከተማ ጨዋታ 2-2 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። 10፡00…

መረጃዎች | 26ኛ የጨዋታ ቀን
7ኛ የጨዋታ ሳምንት ነገ ጅማሮውን የሚያደርግ ሲሆን ሁለቱን የነገ መርሃግብሮች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው ቀርበዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስ…