በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማዎች በጌታነህ ከበደ ድንቅ የቅጣት ምት ጎል አርባምንጭ ከተማን…
ወልቂጤ ከተማ
የሊጉን ጅማሮ የሚያበስሩ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ ወቅታዊ መረጃዎች
የ2015 ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ነገ ሲጀመር ከቀትር በኋላ የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን የተመለከቱ የቡድን መረጃዎች እንደሚከተለው አጠናክረናል።…
Continue Readingየክለቦች የውድድር ዘመን ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ
ከአሠልጣኝ ጀምሮ ስብስባቸውን በአዲስ መልክ ያዋቀሩት ሠራተኞቹ በዘንድሮ ቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ እንደ ቅፅል ስማቸው በርትተው…
ወልቂጤ ከተማ ከሞደርን ጋዳፊ አማካይ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሷል
ወልቂጤ ከተማ በአማራ ባንክ ጣና ዋንጫ ውድድር ላይ ከተሳተፈው የዩጋንዳው ክለብ ሞደርን ጋዳፊ አማካይ ለማስፈረም ተቃርቧል።…
ሠራተኞቹ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አገባደዋል
በአሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ የሚመራው ወልቂጤ ከተማ የግብ ዘብ፣ አጥቂ እና ተከላካይ ማስፈረሙ ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት…
ወልቂጤ ከተማ አማካይ አስፈርሟል
ወደ ዝውውሩ ዘግየት ብሎ ቢገባም በርከት ያሉ አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም የቻለው ወልቂጤ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች የግሉ…
ወልቂጤ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
ሰራተኞቹ ስምንተኛ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ሲቀላቅሉ የመስመር አጥቂያቸውንም ውል አድሰዋል። በቀጣዩ የውድድር ዓመት በአሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ…
ወልቂጤ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች አስፈርሟል
ሰራተኞቹ ስምንተኛ ተጫዋች ወደ ስብስባቸው ሲቀላቅሉ የመስመር አጥቂያቸውንም ውል አድሰዋል። በቀጣዩ የውድድር ዓመት በአሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ…
ሠራተኞቹ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈርመዋል
አሠልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራን የሾሙት ወልቂጤ ከተማዎች የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር አገባደዋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት 8ኛ ደረጃን ይዘው…
ወልቂጤ ከተማ አሠልጣኝ ሾመ
አሠልጣኝ ተመስገን ዳናን በኢትዮጵያ ቡና የተነጠቁት ወልቂጤ ከተማዎች ገብረክርስቶስ ቢራራን በመንበሩ መሾማቸው ታውቋል። በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን…