ሁለተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል። በነገው ዕለት ጨዋታውን የማያከናውን ከሆነ…
ወልቂጤ ከተማ

በወልቂጤ ከተማ ጉዳይ ምን አዲስ ነገር አለ?
የሊጉን የመጀመርያ ጨዋታውን በፎርፌ የተሸነፈው ወልቂጤ ከተማ በተመለከተ ምን አዲስ ነገር አለ ስትል ሶከር ኢትዮጵያ ማጣራት…

ወልቂጤ ከተማ በሊጉ ይቀጥላል ?
ከሰዓታት በፊት በመክፈቻ የሊግ ጨዋታቸው ለመቻል ፎርፌ ለመስጠት የተገደዱት ወልቂጤ ከተማዎች አሁናዊ ሁኔታ….. ባለፈው የውድድር ዓመት…

ሀዋሳ ከተማ የ2017 አምበሎቹን አሳውቋል
የአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉው ሀዋሳ ከተማ በአዲሱ የውድድር ዘመን ቡድኑን በሜዳ ላይ የሚመሩ ሁለት አምበሎቹን አሳውቋል። የቅድመ…

በወልቂጤ ከተማ ጉዳይ አዲስ ነገር ተሰምቷል
ወልቂጤ ከተማ የዛሬውን ጨዋታ የማድረጉ ነገር አጣብቂኝ ውስጥ ገብቷል። በውስብስብ ችግሮች ውስጥ እየታገለ የሊጉ የመጀመርያ ጨዋታቸውን…

ሠራተኞቹ ተጠቃለው ድሬዳዋ አልገቡም
የ2017 የውድድር ዘመን ዛሬ የመጀመርያ ጨዋታቸውን የሚያደርጉት ወልቂጤ ከተማዎች አሁናዊ ሁኔታ……….. ባለፈው የውድድር ዓመት በብዙ ውስጣዊ…

ቅድመ ውድድር ዳሰሳ | ክፍል 2
ቀሪዎቹን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ክለቦች የውድድር ዓመት አቀራረብ በተመለከተ የሶከር ኢትዮጵያን ዳሰሳ እነሆ! ሲዳማ ቡና ባለፈው…

ወልቂጤ ከተማ ረዳት አሰልጣኝ ሾሟል
አዲሱ የወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ ሶሬሳ ካሚል ረዳታቸውን አሳውቀዋል። ለ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ዝግጅታቸውን በሀዋሳ…

ወልቂጤ ከተማ ተጫዋቾች ለማስፈረም ተስማማ
በትናንትናው ዕለት በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን የጀመሩት ወልቂጤ ከተማዎች በርካታ ተጫዋቾችን ለማስፈረም መስማማታቸው ታውቋል። በተጠናቀቀው…

ወልቂጤ ከተማ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
ያለፉትን ሁለት ዓመታት በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ዋና ዳኛ በመሆን ያገለገለው ባለሙያ የወልቂጤ ከተማ አሰልጣኝ ሆኖ…