ሪፖርት | አዝናኙ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በድሬዳዋ ከተማ ሁለተኛ የጨዋታ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ቀትር ላይ ወልቂጤ ከተማ እና ሀዲያ ሆሳዕና ያገናኘው እና…

​ፊፋ ግዙፉ የወልቂጤ የግብ ዘብ ላይ ውሳኔ አሳልፏል

የፊፋ ዲሲፕሊን ኮሚቴ አይቮሪኮስታዊውን ግብ ጠባቂ ሲልቫይን ግቦሆን በጊዜያዊነት እንዳገደ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በላከው መልዕክት…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሰበታ ከተማ 2-3 ወልቂጤ ከተማ

የዕለቱ የመጀመሪያው ጨዋታ መጠናቀቅ በኃላ ሁለቱ አሰልጣኞች ተከታዩን ሀሳብ ሰጥተዋል። ጳውሎስ ጌታቸው – ወልቂጤ ከተማ ስለጨዋታው…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ ወደ ድል ተመልሷል

በዛሬው የሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ሰበታ ከተማን 3-2 በማሸነፍ ደረጃውን ያሻሻለበትን ውጤት አስመዝግቧል። ሰበታ ከተማ…

አሰላለፍ እና ወቅታዊ መረጃዎች | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ

የዕለቱን የመጀመሪያ ጨዋታ የተመለከቱ አሁናዊ መረጃዎች በሚከተለው ዘገባችን አጠናክረናቸዋል። በማማዱ ሲዲቤ ሐት-ሪክ ታግዘው ጅማ አባጅፋርን በአራተኛ…

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ

የነገ ምሽቱን ጨዋታ የተመለከቱ ጉዳዮችን እንደሚከተለው ተመልክተናል። ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለቀናት ከመቋረጡ ቀደም ብሎ…

Continue Reading

ወልቂጤ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አራዝሟል

በዝውውር መስኮቱ የዘገዩ ቢመስሉም የጌታነህ ከበደን ጨምሮ በርከት ያሉ ወሳኝ ዝውውሮችን የፈፀሙት ወልቂጤ ከተማ የሁለት ተከላካዮችን…

የጌታነህ ከበደ ማረፊያ ታውቋል

በትናንትናው ዕለት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር በይፋ የተለያየው የአጥቂ ስፍራ ተጫዋቹ በዛሬው ዕለት አዲስ ክለብ መቀላቀሉን ሶከር…

ወልቂጤ ከተማ የግብ ጠባቂዎች አሠልጣኝ ሾሟል

ወልቂጤ ከተማ የቀድሞውን የግብ ዘብ አዲሱ የግብ ጠባቂዎች አሠልጣኝ በማድረግ ቀጥሯል፡፡ ዓምና የክለቡ ግብ ጠባቂዎች አሠልጣኝ…

ወልቂጤ ከተማ ሁለት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በሀዋሳ ከተማ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን እያከናከነ የሚገኘው ወልቂጤ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቋል፡፡ በሀዋሳ ከተማ በሚገኘው…