ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዓመታት በኋላ በአንድ ውድድር ዓመት ከፍተኛ ነጥብ ያስመዘገበበትን ድል ሲያሳካ ወልቂጤዎች አራተኛ ተከታታይ…
ወልቂጤ ከተማ

መረጃዎች| 96ኛ የጨዋታ ቀን
በ24ኛ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚካሄዱ ሁለት ጨዋታዎችን አስመልክተን ተከታዮቹን ነጥቦች አንስተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | መቻል በምንይሉ ሦስታ ሦስት ነጥብ አግኝቷል
መቻል በምንይሉ ወንድሙ ሦስት ግቦች ጣፍጭ ሦስት ነጥብ በማግኘት ከሊጉ መሪ ንግድ ባንክ ያለውን ልዩነት ወደ…

የአሰልጣኞች አሰተያየት | ባህር ዳር ከተማ 2-1 ወልቂጤ ከተማ
“በዚህ ሰዓት ውጤቱ ነው ለእኛ ትልቅ ጉልበት” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው “ባለቀ ሰዓት በተፈጠረው እና በተሻረው ጎል…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ ወሳኝ ድል ተቀዳጅተዋል
ብርቱ ፉክክር በተደረገበት የ19ኛው ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ በቸርነት ጉግሳ የፍጹም ቅጣት ምት ግቦች…

ሪፖርት | ኢትዮጵያ መድን ተከታታይ ድል አሳክቷል
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድኖች ወልቂጤ ከተማን 3ለ0 በመርታት የዓመቱን አራተኛ ድላቸውን አስመዝግበዋል። በሊጉ የ21ኛ የጨዋታ…

መረጃዎች | 86ኛ የጨዋታ ቀን
22ኛ ሳምንት ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይጀምራል። ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው ተሰናድተዋል። ወልቂጤ ከተማ ከ ኢትዮጵያ…

ሪፖርት | የወራጅ ቀጠናው ፍልሚያ ያለ አሸናፊ ተገባዷል
ከወራጅ ቀጠናው ለመሸሽ ማሸነፍ ግዴታ የሆነባቸውን ሁለት ክለቦች ያገናኘው ጨዋታ ደካማ ፉክክር ተደርጎበት ያለ ጎል ተደምድሟል።…

መረጃዎች| 84ኛ የጨዋታ ቀን
በሁለቱ የሰንጠረዡ ፅንፍ በሚደረግ ፉክክር ወሳኝነት ያላቸው ሁለት የነገ መርሐግብሮችን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ወልቂጤ ከተማ…