ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ሰበታ ከተማ

በአራተኛው ሳምንት ሁለቱ አዲስ አዳጊዎች ወልቂጤ ከተማ እና ሰበታ ከተማ የሚያደርጉትን ጨዋታ እንዲህ ተመልክተነዋል። ወልቂጤ ከተማ…

Continue Reading

ወልቂጤ ከተማ ዐቢይ ኮሚቴው ላይ ቅሬታ አሰማ

ወልቂጤ ከተማ በ4ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሰበታ ከተማ ጋር ላለበት ጨዋታ የወልቂጤ ስታዲየም የማሻሻያ ሥራዎችን…

ጃኮ አራፋት ስለ ታሪካዊ ጎሉ ይናገራል

በ2012 ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ያደገው ወልቂጤ ከተማ ትናንት ፋሲልን በጃኮ አራፋት ጎል 1-0 በማሸነፍ በታሪኩ…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ወልቂጤ ከተማ 1–0 ፋሲል ከነማ

በ3ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሆሳዕናው አቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም ወልቂጤ ከተማ ፋሲል ከነማን 1-0 ካሸነፈ…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ በታሪኩ የመጀመርያ የፕሪምየር ሊግ ድሉን አስመዘገበ

በሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በተለዋጭ ሜዳ ለመጫወት የተገደደው ወልቂጤ ከተማ በሆሳዕናው አቢዮ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም…

ወልቂጤ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ታኅሳስ 4 ቀን 2012 FT ወልቂጤ ከተማ 1-0 ፋሲል ከነማ 6′ ጃኮ አራፋት – ቅያሪዎች…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ወልቂጤ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ

አስገዳጅ የሜዳ ለወጥ ያደረጉት ወልቂጤ ከተማዎች በሆሳዕናው አቢዮ ኤርሳሞ ስታዲየም ጠንካራው ፋሲል ከነማን የሚያስተናግዱበት ጨዋታን በሚከተለው…

Continue Reading

ወልቂጤ ከፋሲል ከነማ ለሚያደርገው ጨዋታ የስታዲየም ለውጥ አድርጓል

የዘንድሮው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በበላይነት የሚመራው ዐቢይ ኮሚቴ ባደረገው ግምገማ መሠረት ወልቄጤ ከተማዎች ሜዳቸው በቂ ሆኖ…

ሪፖርት | አዳማ ከተማ በሜዳው ድል ቀንቶታል

የሊጉን ተከታታይ ሁለተኛ ጨዋታ በሜዳው አበበ ቢቂላ ስታድየም ያደረገው አዳማ ከተማ ወልቂጤ ከተማን አስተናግዶ በዳዋ ሆቴሳ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | አዳማ ከተማ 1-0 ወልቂጤ ከተማ

በ2ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማ አበበ ቢቂላ ስቴዲየም ላይ ወልቂጤ ከተማን አስተናግዶ 1-0 በሆነ…