የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጀመርያው ዙር ጨዋታዎች ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ይገባደዳል፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎችን እንደሚከተለው አዘጋጅተናል።…
ወልቂጤ ከተማ

ሪፖርት | የሳምንቱ የማሳረጊያ ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል
ደካማ ፉክክር የተስተናገደበት የኢትዮጵያ መድን እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታ 0ለ0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ኢትዮጵያ መድን በኢትዮጵያ…

መረጃዎች| 57ኛ የጨዋታ ቀን
የ14ኛ ሳምንት መገባደጃ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አሰናድተናል። ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ወላይታ ድቻ የሳምንቱ ተጠባቂ ጨዋታ…

ሪፖርት | ሀይቆቹ ድል አድርገዋል
ሀዋሳ ከተማዎች በዓሊ ሱሌይማን እና አዲሱ አቱላ ግቦች የውድድር ዓመቱ አራተኛ ድላቸውን አስመዝግበዋል። ወልቂጤ ከተማዎች በመጨረሻው…

ሪፖርት | ቡናማዎቹ ከተከታታይ ሁለት ጨዋታዎች በኋላ ወደ ድል ተመልሰዋል
ኢትዮጵያ ቡና በአንተነህ ተፈራ ብቸኛ ጎል ወልቂጤ ከተማን 1ለ0 በመርታት የውድድር ዘመኑ አምስተኛ ድሉን አግኝቷል። በአስራ…

መረጃዎች | 49ኛ የጨዋታ ቀን
የሊጉ 12ኛ የጨዋታ ሳምንት መርሃግብር ነገ ፍፃሜውን ሲያገኝ የማሳረጊያዎቹን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልክ ተጠናቅረዋል።…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-0 አዳማ ከተማ
“የተጫዋቾች አንድነት እና ሕብረት እጅግ በጣም ደስ ይላል” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምሕረት “ከጎል ጋር ያለን ርቀት እየበዛ…

ሪፖርት | የወልቂጤ እና አዳማ ጨዋታ ያለ ጎል ተቋጭቷል
ጥራት ያላቸውን የግብ ዕድሎች ብዙም ያላስመለከተን የወልቂጤ ከተማ እና አዳማ ከተማ ጨዋታ 0ለ0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል።…

መረጃዎች | 43ኛ የጨዋታ ቀን
በአስራ አንደኛው የጨዋታ ሳምንት ሁለተኛ የጨዋታ ዕለት የሚደረጉ ጨዋታዎችን የተመለከቱ መረጃዎች በተከታዩ መልክ ቀርበዋል። ወላይታ ድቻ…