የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-1 ፋሲል ከነማ

ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ብቸኛ ጎል ሠራተኞቹን 1ለ0 ከረቱበት ጨዋታ መጠናቀቅ በኋላ አሰልጣኞች ከሶከር ኢትዮጵያ ጋር ቆይታ…

ሪፖርት | ፋሲል ከነማ ተከታታይ ድል ተቀዳጅቷል

ዐፄዎቹ በጌታነህ ከበደ ግሩም የቅጣት ምት ግብ ሠራተኞቹን 1ለ0 ረተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ወልቂጤ ከተማ እና…

መረጃዎች| 41ኛ የጨዋታ ቀን

የአስረኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ ይገባደዳል፤ የዕለቱን ሁለት ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎችም እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ወልቂጤ ከተማ…

ወልቂጤ ከተማ የቡድን አባላት ላይ ዝርፊያ የፈፀመው ተጠርጣሪ በቁጥጥር ስር ውሏል

ዝርፊያ ተፈፅሞባቸው የነበሩት የወልቂጤ ከተማ ቡድን አባላት ንብረታቸውን ማግኘታቸው ታውቋል። ቀን ላይ ባስነበብነው ዘገባችን የወልቂጤ ከተማ…

የወልቂጤ የቡድን አባላት ዝርፊያ ተፈፅሞባቸዋል

የፊታችን ዓርብ ከፋሲል ከነማ ጋር ጨዋታ ያለባቸው ወልቂጤ ከተማዎች ዝርፊ እንደተፈፀመባቸው ለሶከር ኢትዮጵያ ገልፀዋል። የፊታችን ዓርብ…

የአሰልጣኞች አስተያየት| ወላይታ ድቻ 2 – 1 ወልቂጤ ከተማ

“ቡድን ግንባታ ላይ ነን” – ያሬድ ገመቹ “ሁለቱም ቡድኖች ለማሸነፍ ያሳዩት ነገር ጥሩ ነበር” – ሙሉጌታ…

ሪፖርት | የጦና ንቦቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

ብርቱ ፉክክር በተደረገበት የሣምንቱ የመጨረሻ ጨዋታ ወላይታ ድቻ ወልቂጤ ከተማን 2ለ1 ረቷል። በሣምንቱ የመጨረሻ መርሐግብር ወላይታ…

መረጃዎች | 37ኛ የጨዋታ ቀን

በገና ዋዜማ የሚካሄዱ የዘጠነኛው ሳምንት መገባደጃ ጨዋታዎች የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል። ሀምበርቾ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-2 መቻል

“እንደሚሆን እንጠብቅ ነበር ፣ ያንንም ነው ያገኘነው” አሰልጣኝ ገብረክርስቶስ ቢራራ “የፈለግነውን ነገር ሳናገኝ ወጥተናል” አሰልጣኝ ሙሉጌታ…

ሪፖርት | መቻል ለአምስተኛ ተከታታይ ጊዜ ድል አድርጓል

ምሽት ላይ በተደረገው ጨዋታ መቻሎች በከነዓን ማርክነህ እና ቺጂኦኬ ናምዲ ግቦች ወልቂጤ ከተማን 2-0 ረተዋል። በዕለቱ…