ስምንተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገ በሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን ያደርጋል ፤ ጨዋታዎቹን የተመለከቱ መረጃዎች እንደሚከተለው…
ወልቂጤ ከተማ

ሪፖርት | የአሜ መሐመድ የግንባር ጎል ወልቂጤን ባለ ድል አድርጓል
ወልቂጤ ከተማ በቅያሪ ተጫዋቾቹ ዕገዛ ሀምበርቾን በመጨረሻ ደቂቃ ጎል 1-0 በመርታት ተከታታይ ድልን አሳክቷል። ወልቂጤ ከተማ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 0-3 ባህር ዳር ከተማ
“ሦስቱ ነጥቡ ይገባናል ብዬ አስባለሁ” አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው “በመጀመሪያ ደቂቃዎች የነበረን አለመረጋጋት ሁሉን ነገር ሊረብሸው ችሏል።”…

ሪፖርት | የጣና ሞገዶቹ በሀብታሙ ታደሰ ግቦች ሠራተኞቹን ረተዋል
በምሽቱ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ሀብታሙ ታደሰ በመጀመሪያው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ሦስት ግቦች ወልቂጤ ከተማን 3-0 ረቷል። ምሽት…

መረጃዎች | 14ኛ የጨዋታ ቀን
ዛሬ በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች የጀመረው የአራተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ነገም ይቀጥላል። ነገ የሚደረጉ ሁለቱን ጨዋታዎች…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ሀድያ ሆሰዕና 0-0 ወልቂጤ ከተማ
“ውጤቱ አስፈላጊ ስለነበረ ለመሸናነፍ የነበረው ነገር ጥሩ ነው ፣ ያሰብነው ግን አላሳካንም” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት “ጫና…

ሪፖርት | ነብሮቹ እና ሠራተኞቹ ነጥብ ተጋርተዋል
ሀዲያ ሆሳዕናን ከወልቂጤ ከተማ ያገናኘው የዕለቱ ቀዳሚ መርሐ-ግብር ያለ ግብ ተጠናቋል። የዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ሁለቱን ድል…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልቂጤ ከተማ 1-1 ሲዳማ ቡና
“እንደጠበቅነው ባይሆንም ዛሬ ተጫዋቾቼ ትልቅ እንቅስቃሴ ነው ያደረጉት” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት “በብዙ ረገድ እኛ ራሳችንን ልናርም…

ሪፖርት | ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና በጭማሪ ደቂቃ ድራማ ነጥብ ተጋርተዋል
በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ወልቂጤ ከተማ እና ሲዳማ ቡና በመጨረሻ ደቂቃ ግቦች 1-1 ተለያይተዋል። በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ…