“የዘመኑ ኮከቦች ገፅ” ከሳሙኤል ዮሐንስ ጋር…

የቢጫዎቹቹ ቁልፍ ተጫዋች ሳሙኤል ዮሐንስ የዛሬው የዘመናችን ኮከቦች እንግዳ ነው። ባለፉት ሁለት ዓመታት በሊጉ በግራ መስመር…

ወልዋሎዎች ድጋፍ አድርገዋል

የወልዋሎ እግርኳስ ክለብ ለዓዲግራት የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ግብረ ኃይል የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። በዓለም አቀፍ ደረጃ አሳሳቢ…

ወልዋሎዎች አማካይ ለማስፈረም ተቃርበዋል

ሄኖክ ገምቴሳ የአማካይ ክፍል ተጫዋች በማፈላለግ ላይ ወደሚገኙት ወልዋሎዎች ለማምራት ተቃርቧል። ከዚህ በፊት በአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ…

ፀጋአብ ዮሴፍ ሳይፈርም ቀርቷል

ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሮ ይፈርማል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ፀጋአብ ዮሴፍ ሳይፈርም ቀርቷል። ከቀናት በፊት ወደ ዓዲግራት…

ወልዋሎ አማካይ ለማስፈረም ተቃርቧል

ከወልዋሎ ጋር ልምምድ የጀመረው ፀጋአብ ዮሴፍ ወደ ክለቡ ለማምራት ተቃርቧል። በውድድር ዓመቱ መጀመርያ ወደ ሲዳማ ቡና…

ወልዋሎ ከሦስት ተጫዋቾች ጋር ለመለያየት ተስማማ

በጥር ዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች ከፍቃዱ ደነቀ፣ ካርሎስ ዳምጠው እና ምስጋናው ወልደዮሐንስ ጋር ለመለያየት…

ወልዋሎ የዲሲፕሊን ቅጣት ተላልፎበታል

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛው ሳምንት ወልዋሎ ከሰበታ ከተማ ጋር በሜዳው 2-2 አቻ በተለያየበት ጨዋታ በተፈፀመ የስፖርታዊ…

አክሊሉ ዋለልኝ ወደ ወልዋሎ ተጉዟል

የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አክሊሉ ዋለልኝ ወልዋሎን በይፋ ተቀላቀለ፡፡ ከሀዋሳ ከተማ ታዳጊ ቡድን ከተገኘ በኋላ በዋናው ቡድን…

ወልዋሎዎች እስካሁን ወደ ዓዲግራት መመለስ አልቻሉም

ቢጫ ለባሾቹ በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ባጋጠመው አስቸጋሪ የአየር ሁኔታ ምክንያት ወደ ከተማቸው ማምራት አልቻሉም። ከምስራቅ አፍሪካ…

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወላይታ ድቻ 0-0 ወልዋሎ

ሶዶ ላይ የተደረገው የወላይታ ድቻ እና ወልዋሎ ጨዋታ ያለ ጎል ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን…