ከዛሬ የ17ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች መካከል ወላይታ ሶዶ ላይ የተደረገው የወላይታ ድቻ እና የወልዋሎ…
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
ቅድመ ዳሰሳ | ወላይታ ድቻ ከ ወልዋሎ
የጦና ንቦች በሜዳቸው ቢጫ ለባሾቹን የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከደካማው ጉዞ ወጥተው ተከታታይ ጨዋታዎች በማሸነፍ ደረጃቸውን…
Continue Readingአክሊሉ አየነው በይፋ ወልዋሎን ተቀላቅሏል
ላለፉት ቀናት ከወልዋሎ ጋር ልምምድ እያደረገ የቆየው ተከላካዩ አክሊሉ አየነው ዛሬ ፊርማውን አኑሯል። ከዚ ቀደም ለዋናው…
አዲሱ የወልዋሎ አሰልጣኝ ስለ ቀጣይ አቀራረባቸው ተናግረዋል
“በሁለት ቀን መጥቼ ሌላ አዲስ አጨዋወት ፈጥሬ ቡድኑን ውዥንብር ውስጥ መክተት አልፈልግኩም” ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስ በመጀመርያው…
የአሰልጣኞች አስተያየት| ወልዋሎ 2-2 ሰበታ ከተማ
ዛሬ በዓዲግራት በተካሄደ ጨዋታ ወልዋሎ እና ሰበታ ሁለት ለሁለት በሆነ አቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኃላ የሁለቱ ቡድን…
ሪፖርት| የዳዊት እስጢፋኖስ ግሩም የቅጣት ምት ግቦች ሰበታን ከወልዋሎ ነጥብ እንዲጋራ አስችለዋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓዲግራት ላይ ወልዋሎ ከሰበታ ያደረጉት ጨዋታ 2-2 ተጠናቋል። ወልዋሎ በተከታታይ ጨዋታ…
ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ሰበታ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ የካቲት 29 ቀን 2012 FT’ ወልዋሎ 2-2 ሰበታ ከተማ 18′ ጁኒያስ ናንጂቡ 48′ ኢታሙና ኬሙይኔ…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ከ ሰበታ ከተማ
በ16ኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ወልዋሎ በሜዳው ሰበታ ከተማን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። አዲስ አሰልጣኝ ቀጥረው በርካታ…
Continue Readingየኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 1ኛ ዙር ክለቦች ዳሰሳ | ወልዋሎ
የመጀመርያው ዙር መጠናቀቁን ተከትሎ የሊጉን ተሳታፊዎች በተናጠል እየዳሰስን መቆየታችን ይታወሳል። ለዛሬ ደግሞ በአስራ ስድስት ነጥብ በአስራ…
የዮናስ በርታ ማረፍያ ወልዋሎ መሆኑ ተረጋግጧል
በትናንትናው ዕለት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች አማካዩ ዮናስ በርታን አስፈርመዋል። ባለፈው ክረምት ደቡብ ፖሊስን ለቆ ወደ…