በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾች ያስፈርማሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ወልዋሎዎች የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል። ከፈረሙት መካከል ዐመለ…
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
ወልዋሎ ከአማካዩ ጋር እንደሚቀጥል ሲያሳውቅ ረዳት አሰልጣኝ ጨምሮ አዳዲስ ሹመቶች አከናውኗል
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከክለቡ ሊለቅ እንደሆነ ሲነገር የቆየው ራምኬል ሎክ ከቡድኑ ጋር እንደሚቀጥል ሲያስታውቅ ምክትል አሰልጣኝ…
አክሊሉ አየነው ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሯል
የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ አክሊሉ አየነው ዛሬ ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሯል። ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨምሮ በሙገር…
ወልዋሎ አዲስ አሰልጣኝ ቀጥሯል
ላለፉት ቀናት ቢጫ ለባሾቹን ለማሰልጠን ከክለቡ የበላይ አካላት ጋር ንግግር ሲያደርጉ የቆዩት አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደዮርጊስ የወልዋሎ…
ወልዋሎ የቀድሞ ተጫዋቾቹን ደሞዝ ከፍሏል
ካልተከፈለ ደሞዝ ጋር ተያይዞ ከቀናት በፊት በፌደሬሽኑ እገዳ ተጥሎበት የነበረው ወልዋሎ የተጫዋቾቹን ደሞዝ ከፍሎ እገዳው ተነስቷል።…
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ወልዋሎን አግዷል
ባለፈው ዓመት ወልዋሎን ካገለገሉት ስምንት ተጫዋቾች ጋር በተያያዘ በጥር 14 በፍትህ አካላት በአስር ቀናት ውስጥ ባለ…
ወልዋሎ ከአራት ተጫዋቾች ጋር ተለያይቷል
ባለፈው ሳምንት ከኬኔዲ አሺያ ጋር የተለያዩት ቢጫ ለባሾቹ አሁን ደግሞ ከአራት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት ተለያይተዋል። ከክለቡ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 3 – 3 ወልቂጤ
ዓዲግራት ላይ የተደረገውና 3-3 የተጠናቀቀውን ጨዋታ ተከትሎ የወልቂጤው ደግአረገ ይግዛውን አስተያየት ስናካትት በወልዋሎ በኩል አስተያየታቸውን ማካተት…
ሪፖርት | ወልዋሎ ወደ ሜዳው በተመለሰበት ጨዋታ ከወልቂጤ ጋር ነጥብ ተጋርቷል
ስድስት ግቦች በታዩበት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 15ኛ ሳምንት ጨዋታ ወልዋሎ እና ወልቂጤ ነጥብ ተጋርተዋል። ከጨዋታው መጀመር…
ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ወልቂጤ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
እሁድ የካቲት 15 ቀን 2012 FT ወልዋሎ 3-3 ወልቂጤ ከተማ 7′ ጁኒያስ ናንጂቡ 40′ ራምኬል ሎክ…
Continue Reading