ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ወልቂጤ ከተማ

ወልዋሎዎች ከአስራ ዘጠኝ ወራት በኋላ ወደ ሜዳቸው ተመልሰው የሚያደርጉት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ባለፉት ሳምንታት በተከታታይ ነጥብ…

Continue Reading

‘እኔ ለወልዋሎ’ የጎዳና ሩጫ እሁድ ይካሄዳል

ወልዋሎ ከሦስት ቀናት በኃላ የሚካሄድ ‘እኔ ለወልዋሎ’ በሚል መሪ ቃል የጎዳና ሩጫ አዘጋጅቷል። በክለቡ ደጋፊ ማኅበር…

ወልዋሎዎች ከተጫዋቾች ጉዳት ፋታ እያገኙ ነው

በጉዳት ሲታመስ የቆየው ወልዋሎ ወሳኝ ተጫዋቾቹን ከጉዳት መልስ እያገኘ ነው። በሊጉ መጀመርያ ላይ ተከታታይ ሦስት ጨዋታዎች…

የወልዋሎ የመጀመርያው ተሰናባች ተጫዋች ታውቋል

ኬነዲ አሽያ ከቡድኑ ጋር እንደተለያየ ሶከር ኢትዮጵያ ያገኘችው መረጃ ያመላክታል። ጋናዊው አማካይ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ወልዋሎን…

አስተያየት  | አዳማ ከተማ 2-0 ወልዋሎ ዓ/ዩ

ከዛሬ ጨዋታዎች መካከል አዳማ ከተማ ወልዋሎን 2-0 ካሸነፈ በኋላ የአዳማው ምክትል አሰልጣኝ ደጉ ዱባም ተከታዩን አስተያየት…

ሪፖርት | አዳማ ወልዋሎን በመርታት ወደ ሰንጠረዡ አጋማሽ ፈቀቅ ብሏል

በዕኩል 15 ነጥቦች ላይ የነበሩት አዳማ ከተማ እና ወልዋሎ ዓ /ዩን ያገናኘው ጨዋታ በአዳማ 2-0 አሸናፊነት…

አዳማ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

እሁድ የካቲት 8 ቀን 2012 FT’ አዳማ ከተማ 2-0 ወልዋሎ ዓ/ዩ 23′ አማኑኤል ጎበና 55′ ቡልቻ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | አዳማ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ

አዳማ ከተማ በአዳማ አበበ ቢቂላ ስታድየም  ወልዋሎን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከብዙዎች ግምት በተቃራኒው ቡድኑ በፋይናንሳዊ…

Continue Reading

ወልዋሎዎች አዲስ አሰልጣኝ ለመቅጠር ተቃርበዋል

ከቀናት በፊት ከአሰልጣኝ ከዮሐንስ ሳህሌ ጋር የተለያዩት ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲዎች በምትካቸው ዘማርያም ወልደጊዮርጊስን በዋና አሰልጣኝነት ለመቅጠር…

ወልዋሎ ከአሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ጋር መለያየቱ እርግጥ ሆኗል

ላለፈው አንድ ዓመት ከወልዋሎ ጋር ቆይታ የነበራቸው አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሎ ለቡድናቸው ያቀረቡት የልቀቁኝ ደብዳቤ በክለቡ ተቀባይነት…