ሪፖርት | ወልዋሎ ከሜዳው ውጪ ጣፋጭ ድልን በመቀዳጀት ወደ ሊጉ መሪነት ተመልሷል

ድሬዳዋ ላይ የተደረገው የድሬዳዋ ከተማ እና የወልዋሎ ዓ/ዩ ጨዋታ በተጋባዦቹ 2-0 አሸናፊነት ተጠናቋል። አሰልጣኝ ስምዖን ዓባይ…

ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ረቡዕ ታኅሳስ 29 ቀን 2012 FT’ ድሬዳዋ ከተማ 0-2 ወልዋሎ – 24′ ጁኒያስ ናንጂቡ 58′ ጁኒያስ…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ድሬዳዋ ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ

በነገው ዕለት ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል ድሬዳዋ ከተማ ወልዋሎን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ባለፈው ሳምንት ከሜዳቸው ውጪ…

Continue Reading

የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 0 – 0 ሀዋሳ ከተማ

የሊጉ መሪ ወልዋሎ እና ሀዋሳ ከተማን ያገናኘው ጨዋታ ባዶ ለባዶ መጠናቀቁ ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች…

ሪፖርት| ወልዋሎ ከሀዋሳ ነጥብ በመጋራት ከመሪነቱ ተንሸራቷል

ከስድስተኛ ሳምንት የሊጉ ጨዋታዎች መካከል መቐለ ላይ የተገናኙት ወልዋሎ ዓ/ዩ እና ሀዋሳ ከተማ ያለ ግብ ተለያይተዋል።…

ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ሀዋሳ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ

ቅዳሜ ታኅሳስ 25 ቀን 2012 FT’ ወልዋሎ 0-0 ሀዋሳ ከተማ – – ቅያሪዎች 39′  ዳዊት   ዘሪሁን  34′  ፀጋአብ  አክሊሉ –…

Continue Reading

ቅድመ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ሀዋሳ ከተማ

ቢጫ ለባሾቹ በሜዳቸው ሀይቆቹን የሚያስተናግዱበት ጨዋታ እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ባሳለፍነው ሳምንት በውድድር ዓመቱ ለመጀመርያ ጊዜ ሽንፈት የገጠማቸው…

Continue Reading

ጉዳት ላይ ያሉ የወልዋሎ ተጫዋቾች ወቅታዊ ሁኔታ

ጉዳት ላይ የሚገኙት ሦስት የወልዋሎ ተጫዋቾች ወደ ሜዳ የሚመለሱበት ቀን ታውቋል። በሊጉ ውስጥ የተጫዋቾች ጉዳት ካጠቃቸው…

ዓይናለም ኃይለ በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል

በትናንትናው ዕለት ጉዳት አስተናግዶ ወደ ሆስፒታል የተወሰደው ዓይናለም ኃይለ አሁን በጥሩ ሁኔታ ላይ ይገኛል። ትናንትና በተደረገው…

የአሰልጣኞች አስተያየት| መቐለ 70 እንደርታ 1-0 ወልዋሎ

በመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። “ጨዋታውን…