ወልዋሎ በትግራይ ስታዲየም ኢትዮጵያ ቡናን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። ከተከታታይ ሦስት ድሎች በኋላ በተጫዋቾች ጉዳት እና…
Continue Readingወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
ወልዋሎ ስታዲየሙ እንዲገመገምለት በደብዳቤ ጠየቀ
ወልዋሎዎች ላለፉት ሁለት ዓመታት ገደማ በዕድሳት ላይ የቆየውና በቅርቡ የሚጠናቀቀው ስታዲየማቸው በአወዳዳሪው አካል እንዲገመገምላቸው በደብዳቤ ጠየቁ።…
ወልዋሎ ለሊጉ አወዳዳሪ አካል ቅሬታውን አቅርቧል
ወልዋሎ ከባህር ዳር ከተማ ጋር በነበረው ጨዋታ በደል ደርሶብኛል በማለት ቅሬታውን አቅርቧል። ቡድኑ ከባህር ዳር ከተማ…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ባህር ዳር ከተማ 3-2 ወልዋሎ ዓ/ዩ
አምስት ግቦች ከተቆጠሩበት የባህር ዳር ከተማ እና የወልዋሎ ዓ/ዩ ጨዋታ በኋላ የባለሜዳዎቹ ቡድን አሰልጣኝ አስተያየታቸውን ሲሰጡ…
ሪፖርት | ውጥረት የበዛበት ጨዋታ በጣና ሞገዶቹ አሸናፊነት ተጠናቋል
ለ12 ደቂቃዎች ያክል የተቋረጠው የባህር ዳር ከተማ እና የወልዋሎ ጨዋታ በባለሜዳዎቹ 3-2 አሸናፊነት ተጠናቋል። ባለሜዳዎቹ ባህር…
ባህር ዳር ከተማ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ቅዳሜ ጥር 9 ቀን 2012 FT’ ባህር ዳር ከተማ 3-2 ወልዋሎ 11′ ፍቅረሚካኤል ዓለሙ 33′ ግርማ…
Continue Readingቅድመ ዳሰሳ | ባህር ዳር ከተማ ከ ወልዋሎ
በነገው ዕለት ከሚደረጉት ጨዋታዎች መካከል የጣና ሞገዶቹ ቢጫ ለባሾቹን የሚያስተናግዱበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። በሜዳቸው ጠንካራ ከሆኑ…
Continue Readingወልዋሎ በሁለተኛው ዙር ወደ ሜዳው ይመለሳል
ላለፉት 18 ወራት በእድሳት ላይ የቆየው አንጋፋው የወልዋሎ ስታዲየም ሥራዎቹን በመጠናቀቅ ይገኛል። በ2010 መጨረሻ የእድሳት ሥራው…
የአሰልጣኞች አስተያየት| ወልዋሎ 0-1 ሀዲያ ሆሳዕና
ሀድያ ሆሳዕና ከሜዳው ውጪ ወልዋሎን 1-0 ካሸነፈበት የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን አስተያየት…
ሪፖርት | ነብሮቹ ወሳኝ የሜዳ ውጪ ድል አስመዘገበው ከግርጌው ተላቀዋል
በስምንተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወደ መቐለ ያመራው ሀዲያ ሆሳዕና በቢስማርክ ኦፖንግ ብቸኛ ግብ ወሳኝ የሊጉ…