ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ (Page 2)

የወልዋሎ ተጫዋቾች የደሞዝ አልተከፈለንም ጥያቄ ሲያቀርቡ የክለቡ ስራ አስኪያጅ ኮማንደር ኪዳነ ሀፍተ ምላሽ ሰጥተውናል። ከሦስት ሳምንታት በፊት ገደማ የወልዋሎ ተጫዋቾች የደሞዝ ጥያቄ እንዳላቸው እና ከወቅታዊ የሀገሪቱ ሁኔታ ተዳምሮ ችግር ውስጥ እየገቡ እንዳሉ ጠቅሰው ነበር። በቁጥር በርከት ካሉ ተጫዋቾች የተነሳው ይህ የደሞዝ ጥያቄ ምንም እንኳ በክለቡ ጆሮ ዳባ ልበስ ባይባልም አብዛኞቹዝርዝር

” በትልቅ ደረጃ መጫወት እፈልጋለሁ” ትውልድ እና እድገቱ ባህር ዳር ከተማ፣ ህዳር 11 የተባለ ሰፈር ነው። እግር ኳስን በፉትቦል ባህርዳር ጀምሮ በታዳጊ ቡድን ደረጃ በአውሥኮድ እና ደደቢት የተጫወተው ይህ ተከላካይ በዚህ ወቅት በወልዋሎ የሚገኝ ሲሆን በተከላካይ ቦታ ላይ ተስፋ ካላቸው ተጫዋቾ አንዱ ነው። የአማራ ፖሊስ እግር ኳስ ክለብ መኖርያ ካደገበትዝርዝር

የቢጫዎቹቹ ቁልፍ ተጫዋች ሳሙኤል ዮሐንስ የዛሬው የዘመናችን ኮከቦች እንግዳ ነው። ባለፉት ሁለት ዓመታት በሊጉ በግራ መስመር ተከላካይ ላይ ከታዩት ድንቅ የማጥቃት ባህሪ ያላቸው ተከላካዮች አንዱ ነው። ሐረር ከተማ የተወለደውና በሐረር እና ባህርዳር ያደገው ሳሙኤል በልጅነቱ ያሳለፈው እጅግ አስቸጋሪ ጊዜ ሁኔታዎችን ፈታኝ ቢያደርግበትም እግርኳስ ተጫዋች ከመሆን አላገደውም። በ2007 ወደ ኢትዮጵያ ንግድዝርዝር

የወልዋሎ እግርኳስ ክለብ ለዓዲግራት የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ግብረ ኃይል የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል። በዓለም አቀፍ ደረጃ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ለደረሰው የኮሮና ቫይረስ ወረርሺኝ ለመከላከል በርካታ ድጋፎች እየተደረጉ መቆየታቸው ይታወሳል አሁን ደግሞ የወልዋሎ ዓዲግራት ዩንቨርስቲ እግርኳስ ክለብ፣ የክለቡ የአሰልጣኞች ቡድን አባላት እና የፅህፈት ቤት ሰራተኞች በጋራ 165,000 (አንድ መቶ ስልሳ አምስት ሺህዝርዝር

ሄኖክ ገምቴሳ የአማካይ ክፍል ተጫዋች በማፈላለግ ላይ ወደሚገኙት ወልዋሎዎች ለማምራት ተቃርቧል። ከዚህ በፊት በአሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ሥር በፋሲል ከነማ እና ጅማ አባ ጅፋር የተጫወተው ሄኖክ ባቀረበው የመልቀቂያ ጥያቄ መሰረት ቀሪ የስድስት ወር ውል እያለው ከጅማ አባጅፋር ጋር መለያየቱ የሚታወስ ሲሆን ዝውውሩ በተሳካ ሁኔታ የሚያጠናቅቅ ከሆነ በርካታ አማካይ ላስፈረሙት ቢጫ ለባሾቹዝርዝር

ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሮ ይፈርማል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ፀጋአብ ዮሴፍ ሳይፈርም ቀርቷል። ከቀናት በፊት ወደ ዓዲግራት አምርቶ ከወልዋሎ ጋር ልምምድ በመጀመር በጥቂት ቀናት ውስጥ ይፈርማል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው አማካዩ ፀጋአብ ዮሴፍ ዝውውሩ ባልታወቀ ምክንያት ተጨናግፏል። የውድድር ዓመቱ ከሲዳማ ጋር ጀምሮ ባልታወቀ ምክንያት ከቡድኑ ጋር የተለያየው ይህ የቀድሞ የፋሲል ከነማና የሀዋሳዝርዝር

ከወልዋሎ ጋር ልምምድ የጀመረው ፀጋአብ ዮሴፍ ወደ ክለቡ ለማምራት ተቃርቧል። በውድድር ዓመቱ መጀመርያ ወደ ሲዳማ ቡና ፈርሞ ለሳምንታት ከቡድኑ ጋር ቆይታ ካደረገ በኋላ ባልታወቀ ምክንያት ከቡድኑ ጋር የተለያየው ይህ ተጫዋች ላለፉት ቀናት ከወልዋሎ ጋር ልምምድ እየሰራ ሲሆን በቀጣይ ቀናትም በይፋ ፌርማን ያኖራል ተብሎ ይጠበቃል። ከሀዋሳ ከተማ ታዳጊ ቡድን ወጥቶ ለአሳዳጊውዝርዝር

በጥር ዝውውር መስኮት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች ከፍቃዱ ደነቀ፣ ካርሎስ ዳምጠው እና ምስጋናው ወልደዮሐንስ ጋር ለመለያየት በቃል ደረጃ ተስማምተዋል። በቀጣይ ቀናትም ሒደቱ ሙሉ ለሙሉ ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል። ባለፈው የክረምት ዝውውር መስኮት ቡድኑን ተቀላቅለው ላለፉት ስድስት ወራት ክለቡን ያገለገሉት እነዚህ ሦስት ተጫዋቾች በቀድሞ አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ቡድን ውስጥ ወሳኝ ሚና ከነበራቸውዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛው ሳምንት ወልዋሎ ከሰበታ ከተማ ጋር በሜዳው 2-2 አቻ በተለያየበት ጨዋታ በተፈፀመ የስፖርታዊ ጨዋነት ጥሰት ቅጣት ተላልፎበታል፡፡ የዲሲፕሊን ኮሚቴው በጨዋታው የወልዋሎ ደጋፊዎች የተጋጣሚ ቡድን ተጫዋች የሆነው ፍፁም ገብረማርያምን ስም እየጠሩ ፀያፍ ስድብ የተሳደቡ መሆናቸው እንዲሁም ጨዋታው ከተጠናቀቀ በኋላ የራሳቸውን ክለብ በመቃወም ወደ ሜዳ ድንጋይ መወርወራቸው በጨዋታ አመራሮችዝርዝር

የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ አክሊሉ ዋለልኝ ወልዋሎን በይፋ ተቀላቀለ፡፡ ከሀዋሳ ከተማ ታዳጊ ቡድን ከተገኘ በኋላ በዋናው ቡድን በመጫወት የክለብ ህይወትን የጀመረው ይህ አማካይ ከሀዋሳ ከተማ በመቀጠል በኢትዮጵያ ቡና እና ጅማ አባ ጅፋር በመጫወት አሳልፏል፡፡ በያዝነው ዓመት መስከረም ወር ላይ አባ ጅፋርን በመልቀቅ ለስሑል ሽረ ፊርማውን ያኖረ ቢሆንም በክለቡ የስድስት ወራት ቀሪዝርዝር