ወልዋሎ ዓ/ዩ የመጀመርያ ፈራሚውን በእጁ ለማስገባት ተቃርቧል። ባለፈው ዓመት መጀመርያ ቱራ ማጂክን ለቆ ድሬዳዋ ከተማን በመቀላቀል…
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
ዮሐንስ ሳህሌ በወልዋሎ ውላቸውን ለማደስ ተቃርበዋል
አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌ ከቢጫ ለባሾቹ ጋር ለመቆየት ከጫፍ መድረሳቸው ታውቋል። ባለፈው ዓመት ከድሬዳዋ ከተማ ከተለያዩ በኋላ…
ሦስቱ ክለቦች ወደ ዱባይ ስለሚያደርጉት ጉዞ መግለጫ ተሰጠ
በኢትዮ አል-ነጃሺ የጉዞ ወኪል እና በትግራይ እግርኳስ ፌዴሬሽን አማካኝነት ስለተዘጋጀው የቅድመ ውድድር ዝግጅት መግለጫ ተሰጠ። ከሳምንታት…
ወልዋሎ ሜዳውን ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ብቁ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩንቨርስቲ ጨዋታዎቹን የሚያደርግበት ሜዳ ደረጃን አሻሸሎ ለቀጣዩ የውድድር ዓመት ብቁ ለማድረግ እየሰራ እንደሆነ ለሶከር…
ስሑል ሽረ፣ ወልዋሎ እና መቐለ 70 እንደርታ ለቅድመ ውድድር ዝግጅት ወደ ዱባይ ሊያመሩ ነው
– በጉዞው ዙርያ በመጪው ሰኞ በመቐለ መግለጫ ይሰጣል የ2011 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ቻምፒዮን መቐለ 70 እንደርታ፣…
ሪፖርት | መቐለ 70 እንደርታ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ አነሳ
መቐለ 70 እንደርታ በአማኑኤል ገብረሚካኤል እና ኦሴይ ማውሊ ግቦች ታግዞ ድሬዳዋ ከተማን በማሸነፍ የሊጉን ዋንጫ ለመጀመርያ…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ወልዋሎን በማሸነፍ ዓመቱን በሁለተኝነት አጠናቋል
በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 30ኛው ሳምንት በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የነበረው ሲዳማ ቡና ወልዋሎን በመርታት ሊጉን በሁለተኝነት አጠናቋል፡፡…
ወልዋሎ ዓ/ዩ ከ ስሑል ሽረ – ቀጥታ የውጤት መግለጫ
ረቡዕ ሰኔ 26 ቀን 2011 FT ወልዋሎ ዓ/ዩ 1-2 ስሑል ሽረ 18′ ብርሀኑ ቦጋለ 72′ ቢስማርክ…
Continue Readingወልዋሎዎች አዲሱ ድረ ገፃቸውን ዛሬ አስመረቁ
ቢጫ ለባሾቹ በኤዲዮ ኮሙኒኬሽን አማካኝነት ያሰሩት የኦን ላይን ግብይት ያጠቃለለው ድረ ገፅ ዛሬ በፕላኔት ሆቴል አስመረቁ።…
የአሰልጣኞች አስተያየት | ወልዋሎ 1-1 አዳማ ከተማ
መቐለ ላይ ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከአዳማ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ 1-1 ከተጠናቀቀ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች አስተያየታቸውን…