በሊጉ ሁለተኛ ዙር መጀመሪያ በሆነው የወልዋሎ እና ሀዋሳ ጨዋታ ዙሪያ ተከታዮቹን ጉዳዮች አንስተናል። ነገ 09፡00 ላይ…
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ
ወልዋሎ ከአንድ ተጫዋቾች ጋር ሲለያይ አንድ ተጫዋች ወደ ዋናው ቡድን አሳድጓል
በትላንትናው ዕለት ከሁለት ተጫዋቾች ጋር በስምምነት የተለያዩት ቢጫ ለባሾቹ ከሮቤል አስራት ጋር በስምምነት ሲለያዩ ሽሻይ መዝገቦን…
ወልዋሎ ከሁለት ተጫዋቾች ጋር ተለያየ
በሊጉ የዘንድሮው የውድድር አመት ከፋይናንስ ጋር በተያያዙ ችግሮች እየታገለ በመጀመሪያው ዙር የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ወጣ ገባ…
ዮሐንስ ሳህሌ ወልዋሎን ለማሰልጠን ተስማሙ
ወልዋሎዎች አሰልጣኝ ዮሐንስ ሳህሌን ዋና አሰልጣኝ አድርገው ቀጥረዋል። ባለፈው ሳምንት ክለቡ ለአንድ ዓመት በአሰልጣኝነት ከመሩት ፀጋዬ…
የፀጋዬ ኪዳነማርያም የልቀቁኝ ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ
ወልዋሎን በተጠናቀቀው የውድድር ዓመት ከወራጅነት ስጋት እንዲላቀቅ ማድረግ ከቻሉ በኃላ ዘንድሮ አዲስ የአንድ ዓመት ኮንትራትን ተፈራርመው…
ሪፖርት | ሲዳማ ቡና ከሜዳው ውጪ ከወልዋሎ ነጥብ ተጋርቶ የሊጉ መሪ ሆኗል
ዛሬ ከተካሄዱ የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች መካከል ትግራይ ስታድየም ላይ በወልዋሎ እና ሲዳማ ቡና መካከል የተከናወነው ጨዋታ…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ወልዋሎ ዓ /ዩ ከ ሲዳማ ቡና
በዛሬው የወልዋሎ እና ሲዳማ ጨዋታ ዙሪያ የሚነሱ ነጥቦችን እንደሚከተለው አዘጋጅተናቸዋል። በሊጉ መሪነት ላይ ለውጥ ሊያመጡ ከሚችሉ…
Continue Readingወልዋሎ ናይጀርያዊ አጥቂ አስፈረመ
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲዎች የዝውውር መስኮቱ ከመዘጋቱ በፊት ለማስፈረም የተስማሙትን ናይጀርያዊ አጥቂ የግላቸው ማድረጋቸውን ክለቡ ለሶከር ኢትዮጵያ ገልጧል፡፡…
ቅድመ ጨዋታ ዳሰሳ | ስሑል ሽረ ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ
ሽረ እና ወልዋሎን የሚያገናኘው ሌላው የሳምንቱ ጨዋታ ቀጣዩ የቅድመ ዳሰሳ ትኩረታችን ነው። የሊጉ የመጀመሪያ ድላቸውን ማሳካት…
ዳዊት ፍቃዱ እና ወልዋሎ ተለያዩ
በክረምቱ ሀዋሳ ከተማን በመልቀቅ ወደ ወልዋሎ አምርቶ የነበረው ዳዊት ፍቃዱ ከክለቡ ጋር በስምምነት ተለያይቷል፡፡ በኢትዮጵያ እግር…