“በሁለት ቀን መጥቼ ሌላ አዲስ አጨዋወት ፈጥሬ ቡድኑን ውዥንብር ውስጥ መክተት አልፈልግኩም” ዘማርያም ወልደ ጊዮርጊስ በመጀመርያው ዙር ሳቢ ያልሆነ አቀራረብ ከነበረባቸው ቡድኖች ውስጥ ወልዋሎዎች በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ። በዚህም መነሻነት ከሳምንትዝርዝር

ዛሬ በዓዲግራት በተካሄደ ጨዋታ ወልዋሎ እና ሰበታ ሁለት ለሁለት በሆነ አቻ ውጤት ከተጠናቀቀ በኃላ የሁለቱ ቡድን አሰልጣኞች የሚከተለውን ሀሳብ ሰጥተዋል። ” የፈጠርናቸውን ተደጋጋሚ ዕድሎች ብንጠቀም ተጨማሪ ግቦች ማስቆጠር እንችል ነበር”ዝርዝር

በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ዓዲግራት ላይ ወልዋሎ ከሰበታ ያደረጉት ጨዋታ 2-2 ተጠናቋል። ወልዋሎ በተከታታይ ጨዋታ የሁለት የግብ ልዩነት መሪነት አሳልፎ ሲሰጥ ዳዊት እስጢፋኖስ ሰበታን ነጥብ ተጋርቶ እንዲወጣ ረድቷል። በጨዋታውዝርዝር

እሁድ የካቲት 29 ቀን 2012 FT’ ወልዋሎ 2-2 ሰበታ ከተማ 18′ ጁኒያስ ናንጂቡ 48′ ኢታሙና ኬሙይኔ 63′ ዳዊት እስጢፋኖስ 90′ ዳዊት እስጢፋኖስ  ቅያሪዎች 72′ ያሬድ / ሃይማኖት  55′ ናትናኤል /ሳሙኤልዝርዝር

በ16ኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ወልዋሎ በሜዳው ሰበታ ከተማን የሚያስተናግድበት ጨዋታን እንደሚከተለው ዳሰነዋል። አዲስ አሰልጣኝ ቀጥረው በርካታ ተጫዋቾች በማስፈረም ወደ ሁለተኛው ዙር የገቡት ወልዋሎዎች በአዲሱ አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ እየተመሩ የመጀመርያ ጨዋታቸውንዝርዝር

የመጀመርያው ዙር መጠናቀቁን ተከትሎ የሊጉን ተሳታፊዎች በተናጠል እየዳሰስን መቆየታችን ይታወሳል። ለዛሬ ደግሞ በአስራ ስድስት ነጥብ በአስራ አምስተኛ ደረጃን ያጠናቀቀው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን እንዳስሳለን። የመጀመርያ ዙር ጉዞ ወልዋሎ ባለፈው ዓመት በሁለተኛውዝርዝር

በትናንትናው ዕለት በርካታ ተጫዋቾች ያስፈረሙት ወልዋሎዎች አማካዩ ዮናስ በርታን አስፈርመዋል። ባለፈው ክረምት ደቡብ ፖሊስን ለቆ ወደ አዳማ ከተማ ካመራ በኃላ የመሰለፍ ዕድል ባለማግኘቱ ከክለቡ ጋር በስምምነት የተለያየው ይህ የቀድሞ የባህርዝርዝር

በዝውውር መስኮቱ በርካታ ተጫዋቾች ያስፈርማሉ ተብለው ሲጠበቁ የነበሩት ወልዋሎዎች የአራት ተጫዋቾችን ዝውውር አጠናቀዋል። ከፈረሙት መካከል ዐመለ ሚልኪያስ አንዱ ነው። መቐለን ለቆ ባለፈው ዓመት ወደ አዳማ ከተማ ያመራው ዐመለ ከአዳማ ጋርዝርዝር

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ከክለቡ ሊለቅ እንደሆነ ሲነገር የቆየው ራምኬል ሎክ ከቡድኑ ጋር እንደሚቀጥል ሲያስታውቅ ምክትል አሰልጣኝ እና የአስተዳደር ሹመቶች አከናውኗል። በክረምቱ የዝውውር መስኮት ድሬዳዋ ከተማን ለቆ ወልዋሎን በመቀላቀል በመጀመርያው ዙርዝርዝር

የመሐል ተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹ አክሊሉ አየነው ዛሬ ከወልዋሎ ጋር ልምምድ ጀምሯል። ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ጨምሮ በሙገር ሲሚንቶ፣ ደደቢት እና ኢትዮጵያ ቡና የተጫወተው ይህ ተጫዋች ከኢትዮጵያ ውጭም ለየመኑ አልሳቅር የተጫወተ ሲሆንዝርዝር