ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ የቀኝ መስመር ተከላካዩ እንየው ካሳሁንን ፊርማ አጠናቋል፡፡ እንየው ከወልዋሎ ጋር የተስማማው ከቀናት በፊት ቢሆንም በአዲስ አበባ ከተማ ቀሪ የአንድ አመት ኮንትራት የነበረው መሆኑ ፊርማውን አዘግይቶት ቆይቷል፡፡ በመጨረሻምዝርዝር

በዝውውር መስኮቱ በስፋት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ተጨማሪ ሁለት ተጫዋቾች አስፈርሟል፡፡ በረከት ተሰማ ክለቡን መቀላቀሉ የተረጋገጠ ተጫዋች ነው፡፡ በረከት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ2004 ጀምሮ የቆየ ሲሆን የቡድኑ ሁለተኛ አምበል ሆኖዝርዝር

ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ያደገው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ በዛሬው እለት የ5 አዳዲስ ተጫዋቾችን ፊርማ ሲያጠናቅቅ አንድ ተጫዋች በቋሚነት አስፈርሟል፡፡ እንየው ካሳሁንንም ለማስፈረም ተቃርቧል፡፡ ያለፉትን ሁለት አመታት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ያሳለፈውዝርዝር

ከፍተኛ ሊጉን በ2ኝነት አጠናቆ ወደ ፕሪምየር ሊጉ ለመጀመርያ ጊዜ ያደገው ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሮቤል ግርማን አስፈርሟል፡፡ ሮቤል የተጠናቀቀውን የውድድር አመት በድሬዳዋ ከተማ ጀምሮ አጋማሽ ላይ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአጭርዝርዝር

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የመዝጊያ ጨዋታ ዛሬ በድሬዳዋ ስታድየም ተካሂዶ ጅማ ከተማ የአጠቃላይ አሸናፊ በመሆን አጠናቋል፡፡ የሀገሪቱን ትልልቅ ውድድሮች በተሳካ ሁኔታ በማዘጋጀት ከቅርብ አመታት ወዲህ ውጤታማ የሆነችው ድሬዳዋ ከተማም ይህን የከፍተኛዝርዝር

 FT   ወልዋሎ  0-1  ጅማ ከተማ  -22′ አቅሌስያስ ግርማ (ፍቅም) ተጠናቀቀ!!! የ2009 የኢትዮዽያ ከፍተኛ ሊግ በጅማ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቀቀ፡፡  ተጨማሪ ደቂቃ – 3 የተጨዋች ለውጥ – ጅማ ከተማ 85′ ኄኖክ መሀሪ ወጥቶ ኢብራሂምዝርዝር

በ2009 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ አመዛኙን የውድድር ዘመን የሰንጠረዡ አናት ላይ በመቀመጥ ጥንካሬውን ያሳየው ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲ በታሪኩ ለመጀመርያ ጊዜ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደጉን አረጋግጧል፡፡ ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲን ወደ ፕሪምየርዝርዝር